"የቁልፍ ጥበቃ"
"ፒን ኮድ ተይብ"
"የሲም PUK እና አዲሱን ፒን ኮድ ይተይቡ"
"የሲም PUK ኮድ"
"አዲስ ሲም ፒን ኮድ"
"የይለፍ ቃል ለመተየብ ንካ"
"ለመክፈት የይለፍ ቃል ተይብ"
"ለመክፈት ፒን ተይብ"
"ትክክል ያልሆነ ፒን ኮድ።"
"ባትሪ ሞልቷል"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"ኃይል በፍጥነት በመሙላት ላይ"
"ኃይል በዝግታ በመሙላት ላይ"
"የኃይል መሙያዎን ይሰኩ።"
"ለመክፈት ምናሌውን ይጫኑ።"
"አውታረ መረብ ተቆልፏል"
"ምንም ሲም ካርድ የለም"
"በጡባዊ ውስጥ ምንም ሲም ካርድ የለም።"
"በስልኩ ውስጥ ምንም ሲም ካርድ የለም።"
"ሲም ካርድ ያስገቡ።"
"ሲም ካርዱ ጠፍቷል ወይም መነበብ አይችልም። እባክዎ ሲም ሲም ካርድ ያስገቡ።"
"የማይሰራ ሲም ካርድ።"
"ሲም ካርድዎ እስከመጨረሻው ተሰናክሏል።\n ሌላ ሲም ካርድ ለማግኘት ከገመድ አልባ አገልግሎት አቅራቢዎ ጋር ይገናኙ።"
"ሲም ካርድ ተዘግቷል።"
"ሲም ካርድ በፒዩኬ ተዘግቷል።"
"ሲም ካርዱን በመክፈት ላይ…"
"በስርዓተ-ጥለት መክፈት።"
"በፒን መክፈት።"
"በይለፍ ቃል መክፈት።"
"የስርዓተ-ጥለት አካባቢ።"
"የማንሸራተቻ አካባቢ።"
"የፒን አካባቢ"
"የሲም ፒን አካባቢ"
"የሲም PUK አካባቢ"
"ቀጣዩ ማንቂያ ለ%1$s ተዘጋጅቷል"
"ሰርዝ"
"አስገባ"
"ስርዓተ ጥለቱን እርሳ"
"የተሳሳተ ስርዓተ ጥለት"
"የተሳሳተ ይለፍ ቃል"
"የተሳሳተ ፒን"
"በ%d ሰከንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።"
"ስርዓተ ጥለትዎን ይሳሉ"
"የሲም ፒን ያስገቡ"
"የ«%1$s» ሲም ፒን ያስገቡ"
"ፒን ያስገቡ"
"የይለፍ ቃል ያስገቡ"
"ሲም አሁን ተሰናክሏል። ለመቀጠል የPUK ኮድ ያስገቡ። ለዝርዝር ድምጸ ተያያዥ ሞደምን ያግኙ።"
"ሲም «%1$s» አሁን ተሰናክሏል። ለመቀጠል የፒዩኬ ኮድ ያስገቡ። ዝርዝር መረጃን ለማግኘት የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት አቅራቢውን ያነጋግሩ።"
"የተፈለገውን የፒን ኮድ ያስገቡ"
"የተፈለገውን የፒን ኮድ ያረጋግጡ"
"ሲም ካርዱን በመክፈት ላይ…"
"ከ4 እስከ 8 ቁጥሮች የያዘ ፒን ይተይቡ።"
"የPUK ኮድ 8 ወይም ከዚያ በላይ ቁጥሮች ሊኖረው ይገባል።"
"ትክክለኛውን የPUK ኮድ እንደገና ያስገቡ። ተደጋጋሚ ሙከራዎች ሲም ካርዱን እስከመጨረሻው ያሰናክሉታል።"
"ፒን ኮዶች አይገጣጠሙም"
"በጣም ብዙ የስርዓተ ጥለት ሙከራዎች"
"ፒንዎን %d ጊዜ በትክክል አልተየቡም። \n\nበ%d ሰኮንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።"
"የይለፍ ቃልዎን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መንገድ ተይበዋል።\n\nበ%d ሰኮንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለትዎን %d ጊዜ በትክክል አልሳሉትም። \n\n ከ%d ሰከንዶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ስልክ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ስልክ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ለማስከፈት ሞክረዋል። ስልኩ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ለማስከፈት ሞክረዋል። ስልኩ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለቱን %d ጊዜ በትክክል አልሳሉትም። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የኢሜይል መለያ ተጠቅመው ጡባዊ ቱኮዎን እንዲከፍቱ ይጠየቃሉ።\n\n ከ%d ከሰከንዶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለቱን %d ጊዜ በትክክል አልሳሉትም። ከ%d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የኢሜይል መለያ ተጠቅመው ስልክዎን እንዲከፍቱ ይጠየቃሉ።\n\nእባክዎ ከ%d ሰከንዶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።"
"ልክ ያልሆነ የሲም ኮድ። አሁን መሳሪያዎን ለማስከፈት ድምጸ ተያያዥ ሞደምዎን ማግኘት አለብዎ።"
- ልክ ያልሆነ የሲም ፒን ኮድ፣ %d ሙከራዎች ይቀርዎታል።
- ልክ ያልሆነ የሲም ፒን ኮድ፣ %d ሙከራዎች ይቀርዎታል።
"ሲሙ ጥቅም ላይ መዋል እይችልም። የእርስዎን ድምጸ ተያያዥ ሞደም ያግኙ።"
- ልክ ያልሆነ የሲም PUK ኮድ፣ ሲም ካርድዎ በቋሚነት ጥቅም ላይ መዋል የማይችል ሊሆን %d ሙከራዎች ይቀሩዎታል።
- ልክ ያልሆነ የሲም PUK ኮድ፣ ሲም ካርድዎ በቋሚነት ጥቅም ላይ መዋል የማይችል ሊሆን %d ሙከራዎች ይቀሩዎታል።
"የሲም ፒን ክወና አልተሳካም!"
"የሲም PUK ክወና አልተሳካም!"
"ኮዱ ተቀባይነት አግኝቷል!"
"ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጪ።"
"የግቤት ስልት አዝራር ቀይር"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"መሳሪያውን ዳግም በሚያስጀምሩ ጊዜ ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።"
"መሳሪያውን ዳግም በሚያስጀምሩ ጊዜ ፒን ያስፈልጋል።"
"መሳሪያውን ዳግም በሚያስጀምሩ ጊዜ የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።"
"ለተጨማሪ ደህንነት ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።"
"ለተጨማሪ ደህንነት ፒን ያስፈልጋል።"
"ለተጨማሪ ደህንነት የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።"
"መገለጫዎችን በሚቀይሩ ጊዜ ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።"
"መገለጫዎችን በሚቀይሩ ጊዜ ፒን ያስፈልጋል።"
"መገለጫዎችን በሚቀይሩ ጊዜ የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።"
- መሳሪያው ለ%dሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። ስርዓተ ጥለት ያረጋግጡ።
- መሳሪያው ለ%dሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። ስርዓተ ጥለት ያረጋግጡ።
- መሳሪያው ለ%d ሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። ፒን ያረጋግጡ።
- መሳሪያው ለ%d ሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። ፒን ያረጋግጡ።
- መሳሪያው ለ%d ሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። የይለፍ ቃል ያረጋግጡ።
- መሳሪያው ለ%d ሰዓቶች አልተከፈተም ነበር። የይለፍ ቃል ያረጋግጡ።
"አልታወቀም"