"የስርዓት UI" "አጽዳ" "ከዝርዝር አስወግድ" "የትግበራ መረጃ" "የቅርብ ጊዜ ማያ ገጾችዎ እዚህ ይታያሉ" "የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ሰርዝ" "1 ማያ ገጽ በአጠቃላይ እይታ ውስጥ" "%d ማያ ገጾች በአጠቃላይ እይታ ውስጥ" "ምንም ማሳወቂያዎች የሉም" "በመካሄድ ላይ ያለ" "ማሳወቂያዎች" "የባትሪ ኃይል አነስተኛ ነው" "%s ይቀራል" "%s ይቀራል። የባትሪ መቆጠቢያ በርቷል።" "USB ኃይል መሙያ አይታገዝም።\n የቀረበውን ኃይል መሙያ ብቻ ተጠቀም።" "የUSB ኃይል መሙላት አይደገፍም።" "የቀረበውን ኃይል መሙያ ብቻ ይጠቀሙ።" "ቅንብሮች" "ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?" "አብራ" "ባትሪ ቆጣቢን አብራ" "ቅንብሮች" "Wi-Fi" "የአውሮፕላን ሁነታ" "ማያ በራስ ሰር አሽከርክር" "ድምጽ አጥፋ" "ራስ ሰር" "ማሳወቂያዎች" "ብሉቱዝ አያይዝ" "የግቤት ስልቶችን አዘጋጅ" "የሚዳሰስ የቁልፍ ሰሌዳ" "መተግበሪያ %1$s የUSB መሣሪያን ለመድረስ ይፍቀድ?" "መተግበሪያ %1$s የUSB ተቀጥላ ላይ እንዲደርስ ፍቀድ?" "የዚህ USB ተቀጥላ ሲያያዝ %1$sይከፈት?" "የዚህ USB ተቀጥላ ሲያያዝ %1$s ይከፈት?" "ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።" "የUSB ተቀጥላ" "ዕይታ" "ለእዚህ USB መሣሪያ በነባሪነት ተጠቀም" "ለእዚህ USB ተቀጥላ በነባሪነት ተጠቀም" "የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?" "የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s" "ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ" "ማያ እንዲሞላ አጉላ" "ማያ ለመሙለት ሳብ" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..." "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..." "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ እየተቀመጠ ነው::" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ተቀርጿል" "የእርስዎን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለማየት ይንኩ" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ መቅረጽ አልተቻለም::" "በተገደበ የማከማቻ ቦታ ምክንያት ወይም በመተግበሪያው ወይም በድርጅትዎ ስለማይፈቀድ የማያ ገጽ ቅጽበታዊ እይታዎችን ማንሳት አይቻልም።" "የUSB ፋይል ሰደዳ አማራጮች" "እንደ ማህደረ አጫዋች (MTP) ሰካ" "እንደ ካሜራ (PTP) ሰካ" "ለMac የAndroid ፋይል ሰደዳ መተግበሪያ ጫን" "ተመለስ" "መነሻ" "ምናሌ" "አጠቃላይ ዕይታ" "ፈልግ" "ካሜራ" "ስልክ" "ክፈት" "ክፈት" "ስልክ ክፈት" "ካሜራ ክፈት" "የግቤት ስልት አዝራር ቀይር" "የተኳኋኝአጉላ አዝራር።" "አነስተኛውን ማያ ወደ ትልቅ አጉላ።" "ብሉቱዝ ተያይዟል።" "ብሉቱዝ ተለያይቷል።" "ምንም ባትሪ የለም።" "ባትሪ አንድ አሞሌ።" "ባትሪ ሁለት አሞሌዎች።" "ባትሪ ሦስት አሞሌዎች።" "ባትሪ ሙሉ ነው።" "ምንም ስልክ የለም።" "የስልክ አንድ አሞሌ" "የስልክ ሁለት አሞሌ" "የስልክ ሦስት አሞሌ" "የስልክ አመልካች ሙሉ ነው።" "ምንም ውሂብ የለም።" "የውሂብ አንድ አሞሌ" "የውሂብ ሁለት አሞሌዎች።" "የውሂብ ሦስት አሞሌዎች።" "የውሂብ አመልካች ሙሉ ነው።" "Wifi ጠፍቷል።" "የWifi ግንኙነት ተቋርጧል።" "አንድ የWiFi አሞሌ።" "ሁለት የWiFi አሞሌዎች።" "ሦስት የWiFi አሞሌዎች።" "የWiFi ምልክት ሙሉ ነው።" "ከ%s ጋር ተገናኝቷል።" "ከ%s ጋር ተገናኝቷል።" "ምንም WiMAX." "WiMAX አንድ አሞሌ።" "WiMAX ሁለት አሞሌዎች።" "WiMAX ሦስት አሞሌዎች።" "WiMAX አመልካች ሙሉ ነው።" "ምንም ምልክት የለም።" "አልተገናኘም።" "ዜሮ አሞሌዎች።" "አንድ አሞሌ።" "ሁለት አሞሌዎች።" "ሶስት አሞሌዎች።" "ምልክት ሙሉ ነው።" "በርቷል።" "ጠፍቷል።" "ተገናኝቷል።" "በማገናኘት ላይ።" "GPRS" "1 X" "HSPA" "3G" "3.5G" "4G" "ኤል ቲ ኢ" "CDMA" "ውሂብን በማዛወር ላይ" "Edge" "Wi-Fi" "ምንም SIM የለም።" "ብሉቱዝ ማያያዝ።" "የአውሮፕላን ሁነታ።" "የባትሪ %d መቶኛ።" "የስርዓት ቅንብሮች" "ማሳወቂያዎች" "ማሳወቂያ አጽዳ" "GPS ነቅቷል።" "GPS በማግኘት ላይ።" "TeleTypewriter ነቅቷል።" "የስልክ ጥሪ ይንዘር።" "የስልክ ጥሪ ፀጥታ።" "%s አስወግድ።" "%s ተሰናብቷል::" "%s በመጀመር ላይ።" "ማሳወቂያ ተወግዷል።" "የማሳወቂያ ጥላ።" "ፈጣን ቅንብሮች።" "ማያ ገጽ ቆልፍ።" "ቅንብሮች" "አጠቃላይ እይታ።" "ተጠቃሚ %s።" "%1$s።" "Wifi ጠፍቷል።" "Wifi በርቷል።" "ተንቀሳቃሽ ስልክ %1$s%2$s%3$s።" "ባትሪ %s።" "የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።" "የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።" "የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።" "የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።" "ብሉቱዝ ጠፍቷል።" "ብሉቱዝ በርቷል።" "ብሉቱዝ በመገናኘት ላይ።" "ብሉቱዝ ተገናኝቷል።" "ብሉቱዝ ጠፍቷል።" "ብሉቱዝ በርቷል።" "አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።" "አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።" "አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።" "አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።" "ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።" "ፓነል ዝጋ።" "ተጨማሪ ጊዜ።" "ያነሰ ጊዜ።" "የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።" "የባትሪ ብርሃን በርቷል።" "የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።" "የባትሪ ብርሃን በርቷል።" "የቀለም ግልበጣ ጠፍቷል።" "የቀለም ግልበጣ በርቷል።" "የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ ጠፍቷል።" "የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ በርቷል።" "ማያ ገጽ መውሰድ ቆሟል።" "ብሩህነት ያሳዩ" "2ጂ-3ጂ ውሂብ ጠፍቷል" "4ጂ ውሂብ ጠፍቷል" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ጠፍቷል" "ውሂብ ጠፍቷል" "መሳሪያዎ እርስዎ ያዘጋጁት ገደብ ላይ ስለደረሰ ውሂብን አጥፍቷል።\n\nመልሰው ማብራት ከአገልግሎት አቅራቢዎ ክፍያዎችን ሊያስከትል ይችላል።" "ውሂብ ያብሩ" "ምንም በይነመረብ ተያያዥ የለም።" "Wi-Fi ተያይዟል" "ለGPS በመፈለግ ላይ" "በ GPS የተዘጋጀ ሥፍራ" "የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል" "ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ" "የማሳወቂያ ቅንብሮች" "የ%s ቅንብሮች" "ማያ ገጽ በራስ ሰር ይዞራል።" "ማያ ገጽ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።" "ማያ ገጽ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።" "ማያ ገጽ አሁን በራስ-ሰር ይሽከረከራል።" "ማያ ገጽ አሁን በወርድ አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።" "ማያ ገጽ አሁን በቁም አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።" "የማወራረጃ ምግቦች መያዣ" "የቀን ህልም" "ኤተርኔት" "የአውሮፕላን ሁነታ" "ብሉቱዝ" "ብሉቱዝ (%d መሣሪያዎች)" "ብሉቱዝ ጠፍቷል" "ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም" "ብሩህነት" "በራስ ሰር አሽከርክር" "አዙሪት ተቆልፏል" "በቁመት" "በወርድ" "የግቤት ስልት" "አካባቢ" "አካባቢ ጠፍቷል" "የሚዲያ መሣሪያ" "RSSI" "የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ብቻ" "ቅንብሮች" "ሰዓት" "እኔ" "ተጠቃሚ" "አዲስ ተጠቃሚ" "Wi-Fi" "አልተገናኘም" "ምንም አውታረ መረብ የለም" "Wi-Fi ጠፍቷል" "ምንም የተቀመጡ አውታረ መረቦች አይገኙም" "ማያ ገጽ ውሰድ" "በመውሰድ ላይ" "ያልተሰየመ መሳሪያ" "ለመውሰድ ዝግጁ" "ምንም መሣሪያዎች አይገኙም" "ብሩህነት" "ራስ-ሰር" "ቀለማትን ግልብጥ" "የቀለም እርማት ሁነታ" "ተጨማሪ ቅንብሮች" "ተከናውኗል" "ተገናኝቷል" "በማገናኘት ላይ..." "በማገናኘት ላይ" "መገናኛ ነጥብ" "ማሳወቂያዎች" "የባትሪ ብርሃን" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ" "የውሂብ አጠቃቀም" "ቀሪ ውሂብ" "ገደብ ላይ ተደርሷል – የውሂብ አጠቃቀም ለአፍታ ቆሟል" "%s ጥቅም ላይ ውሏል" "%s ገደብ" "የ%s ማስጠንቀቂያ" "የቅርብ ጊዜ ማያ ገጾችዎ እዚህ ይታያሉ" "የመተግበሪያ መረጃ" "ማያ ገጽ መሰካት" "ፈልግ" "%sን መጀመር አልተቻለም።" "ባትሪ ሞልቷል" "ኃይል በመሙላት ላይ" "%s እስኪሞላ ድረስ" "ባትሪ እየሞላ አይደለም" "አውታረ መረብ\nክትትል ሊደረግበት ይችላል" "ፍለጋ" "ለ%s ወደ ላይ አንሸራትት።" "ለ%s ወደ ግራ አንሸራትት።" "ምንም ማቋረጦች የሉም። ማንቂያዎችም እንኳ።" "ምንም ማቋረጦች የሉም" "ቅድሚያ የሚሰጣቸው ማቋረጦች ብቻ" "ቀጣዩ ማንቂያ ደውልዎ በ%s ነው" "ቀጣዩ ማንቂያ ደውልዎ %s ነው" "በ%s ያለውን ማንቂያ ደውልዎን አይሰሙትም" "+%d" "በጣም አስቸካይ ያልሆኑ ማሳወቂያዎች ከታች" "ለመክፈት ዳግም ይንኩ" "ለማስከፈት ወደ ላይ ያንሸራትቱ" "ለስልክ ወደቀኝ ያንሸራትቱ" "ለካሜራ ወደግራ ያንሸራትቱ" "ምንም" "ቅድሚያ" "ሁሉም" "ሃይል በመሙላት ላይ (%s እስከሚሞላ ድረስ)" "ተጠቃሚ ቀይር" "ተጠቃሚ ይለውጡ፣ የአሁን ተጠቃሚ %s" "መገለጫ አሳይ" "ተጠቃሚ አክል" "አዲስ ተጠቃሚ" "እንግዳ" "እንግዳ አክል" "እንግዳ አስወግድ" "እንግዳ ይወገድ?" "በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።" "አስወግድ" "እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!" "ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?" "እንደገና ጀምር" "አዎ፣ ቀጥል" "አዲስ ተጠቃሚ ይታከል?" "እርስዎ አንድ አዲስ ተጠቃሚ ሲያክሉ ያ ሰው የራሱ ቦታ ማዘጋጀት አለበት።\n\nማንኛውም ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን ለሌሎች ተጠቃሚዎች ሁሉ ሊያዘምን ይችላል።" "የባትሪ ኃይል ቆጣቢ በርቷል" "አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብ ይቀንሳል" "ባትሪ ቆጣቢን አጥፋ" "ይዘቶች ተደብቀዋል" "%s በማያ ገጽዎ ላይ የታየውን ነገር በሙሉ ማንሳት ይጀምራል።" "ዳግመኛ አታሳይ" "ሁሉንም አጽዳ" "አሁን ጀምር" "ምንም ማሳወቂያ የለም" "መሣሪያው ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል" "መገለጫ ክትትል ሊደረግበት ይችላል" "አውታረ መረብ በክትትል እየተደረገበት ሊሆን ይችላል" "የመሣሪያ ክትትል" "መገለጫን መከታተል" "የአውታረ መረብ ክትትል" "VPN አሰናክል" "የVPN ግንኙነት አቋርጥ" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።" %1$s» አንድ የVPN ግንኙነት እንዲያዋቅር ፍቃድ ሰጥተዋቸዋል።\n\nይህ መተግበሪያ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።" "ከአንድ VPN («%1$s») ጋር ተገናኝተዋል።\n\nየእርስዎ VPN አገልግሎት አቅራቢ መሣሪያዎን እና ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም፣ «%2$s» አንድ የVPN ግንኙነት እንዲያዋቅር ፍቃድ ሰጥተዋቸዋል። ይህ መተግበሪያም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም ከአንድ VPN («%2$s») ጋር ተገናኝተዋል። የእርስዎ የVPN አገልግሎት አቅራቢዎም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የእርስዎን መሣሪያ እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ የመከታተል ችሎታ አላቸው።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\nየእርስዎ መገለጫ የሚተዳደረው በ፦\n%2$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የእርስዎን መሣሪያ እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።" "ይህ መገለጫ የሚቀናበረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን የመከታተል ችሎታ አላቸው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም «%2$s» የቪፒኤን ግንኙነት የማዋቀር ፍቃድ ሰጥተውታል። ይህ መተግበሪያ እንዲሁም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የእርስዎን መሣሪያ እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ የመከታተል ችሎታ አላቸው።ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም ከአንድ ቪፒኤን («%2$s») ጋር ተገናኝተዋል። የእርስዎ የቪፒኤን አገልግሎት አቅራቢም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚቀናበረው በ፦\n%1$s\nየእርስዎ መገለጫ የሚቀናበረው በ፦\n%2$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን የመከታተል ችሎታ አላቸው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም «%3$s» የቪፒኤን ግንኙነት የማዋቀር ፍቃድ ሰጥተውታል። ይህ መተግበሪያ እንዲሁም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "ይህ መሣሪያ የሚተዳደረው በ፦\n%1$s\nየእርስዎ መገለጫ የሚተዳደረው በ፦\n%2$s\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የእርስዎን መሣሪያ እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ የመከታተል ችሎታ ይኖራቸዋል።ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም ከአንድ ቪፒኤን («%3$s») ጋር ተገናኝተዋል። የእርስዎ የቪፒኤን አገልግሎት አቅራቢም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።" "እራስዎ እስኪከፍቱት ድረስ መሣሪያ እንደተቆለፈ ይቆያል" "ማሳወቂያዎችን ፈጥነው ያግኙ" "ከመክፈትዎ በፊት ይመልከቷቸው" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "አዋቅር" "%1$s%2$s" "ማያ ገጽ ተሰክቷል" "ይህ እስከሚነቅሉት ድረስ ድረስ በዕይታ ውስጥ እንዲቆይ ያደርገዋል። ለመንቀል በተመሳሳይ ጊዜ ተመለስን እና አጠቃላይ ዕይታን አንድ ላይ ነክተው ይያዙ።" "ይህ እስከሚነቅሉት ድረስ በዕይታ ውስጥ ያቆየዋል። እንዲነቀል ለማድረግ አጠቃላይ ዕይታን ነካ አድርገው ይያዙት።" "ገባኝ" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "%1$s ይደበቅ?" "በቅንብሮች ውስጥ በሚቀጥለው ጊዜ እንዲበራ በሚያደርጉበት ጊዜ ዳግመኛ ብቅ ይላል።" "ደብቅ"