"አዎ"
"አይ"
"ፍጠር"
"ይፍቀዱ"
"ይከልክሉ"
"ያልታወቀ"
- "አሁን ገንቢ ለመሆን %1$d ደረጃ ይቀርዎታል።"
- "አሁን ገንቢ ለመሆን %1$d ደረጃዎች ይቀርዎታል።"
"አሁን ገንቢ ሆነዋል!"
"አያስፈልግም፣ አስቀድሞ ገንቢ ሆነዋል።"
"ገመድ አልባ& አውታረ መረቦች"
"መሣሪያ"
"የግል"
"ስርዓት"
"ሬዲዮ አብራ"
"ሬዲዮ አጥፋ"
"SMS በ IMS ላይ አብራ"
"SMS በ IMS ላይ አጥፋ"
"የሚያስፈልገውን የ IMS ምዝገባ አብራ"
"የሚያስፈልገውን የIMS ምዝገባ አጥፋ"
"የlte ram ማከማከቻ አብራ"
"የlte ram ማከማከቻ አጥፋ"
"የSIM ማስታወሻ ደብተር ዕይ"
"በቋሚነት የሚደወልባቸው ቁጥሮች"
"የአገልግሎት መደወያ ቁጥሮችን ዕይ"
"የPDP ዝርዝር አግኝ"
"አገልግሎት"
"ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጪ"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪ ብቻ"
"ሬዲዮ ጠፍቷል"
"በመንቀሳቀስ ላይ"
"በእንቅስቃሴ ላይ አይደለም"
"ስራ ፈት"
"እየጠራ ነው"
"በመደወል ላይ"
"ተለያይቷል"
"በማገናኘት ላይ"
"ተገናኝቷል"
"ታግዷል"
"ያልታወቀ"
"pkts"
"ባይትስ"
"dBm"
"asu"
"LAC"
"CID"
"የUSB ማከማቻ ንቀል"
"SD ካርድ ንቀል"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"አነስተኛ"
"መካከለኛ"
"ትልቅ"
"እሺ"
"የUSB ማከማቻ"
"SD ካርድ"
"የባትሪሁኔታ፡"
"የኃይል ሶኬት፡"
"የባትሪልኬት ለውጥ፡"
"የባትሪደረጃ፡"
"የባትሪ ጤንነት፡"
"የባትሪቴክኖሎጂ፡"
"የባትሪ ቮልቴጅ፡"
"mV"
"የባትሪሙቀት፡"
"° C"
"ከተነሳበት ጊዜ ጀምረ፡"
"ባትሪላይ ነቅቶ የቆየበት ሰዓት፡"
"ኃይል በመሙላት ላይ ነቅቶ የቆየበት ሰዓት"
"ማያ በሰዓቱ በርቷል፡"
"ያልታወቀ"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"(AC)"
"(USB)"
"(ገመድ አልባ)"
"ባትሪ እየሞላ አይደለም"
"ኃይል እየሞላ አይደለም"
"ሙሉነው"
"ሶኬቱ አልተሰካም"
"AC"
"USB"
"ገመድ አልባ"
"AC+USB"
"ያልታወቀ"
"ያልታወቀ"
"ጥሩ"
"ግሏል"
"ባትሪ ሞቷል"
"ከቮልቴጁ በላይ ነው"
"ያልታወቀ ስህተት"
"ቀዝቃዛ"
"ብሉቱዝ"
"ለሁሉም የብሉቱዝ መሣሪያዎች(%1$s) የሚታይ"
"ለሁሉም የብሉቱዝ መሣሪያዎች የሚታይ"
"ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች አይታይም"
"ለተጣመሩ መሣሪያዎች ብቻ የሚታይ"
"የታይነትጊዜ አብቅቷል"
"በድምፅ መደወያ ቆልፍ"
"ማያው ሲቆለፍ የብሉቱዝ ደዋዩ እንዳይጠቀምበት ተከላከል።"
"የብሉቱዝመሣሪያዎች"
"የመሣሪያ ስም"
"የመሳሪያ ቅንብሮች"
"የመገለጫ ቅንብሮች"
"የመለያ ስም በመጠቀም፣ ምንም ስም አልተዘጋጀም"
"መሣሪያዎችን ቃኝ"
"ጡባዊ እንደገና ሰይም"
"ስልክ እንደገና ሰይም"
"እንደገና ሰይም"
"ይለያይ?"
"ከ:
%1$s ጋርያልዎትን ተያያዥ ያበቃል።"
"መገለጫ ይቦዝን?"
"ይህ:
%1$s

From:
%2$s ያቦዝናል"
"ተገናኝቷል"
"ተያይዟል (ምንም ስልክ የለም)"
"ተያይዟል (ምንም ማህደረ መረጃ የለም)"
"ተያይዟል (ምንም ስልክ ወይም ማህደረ መረጃ የለም)"
"ተለያይቷል"
"በመለያየት ላይ..."
"በማገናኘት ላይ…"
"በማገናኘት ላይ..."
"ስም አልባ የብሉቱዝ መሣሪያ"
"በመፈለግ ላይ"
"በአቅራቢያው ምንም የብሉቱዝ መሳሪያዎች አልተገኙም::"
"የብሉቱዝ ማገናኛ ጥየቃ"
"ማጣመሪያ ጥየቃ"
"ከ %1$s ጋር ለማጣመር ንካ።"
"የደረሱ ፋይሎችን አሳይ"
"የብሉቱዝ መሣሪያ መራጭ"
"የብሉቱዝ ፈቃድ ጥየቃ"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን ማብራት ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ጡባዊዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ስልክዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ጡባዊዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ስልክዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"ብሉቱዝ በማብራት ላይ..."
"ብሉቱዝ በማጥፋት ላይ..."
"በራስ ሰር ተገናኝ"
"የብሉቱዝ ተያያዥ ጠይቅ"
"ወደ \"%1$s\" ለመገናኘት ንካ::"
"ወደ\"%1$s\" ለማያያዝ ይፈልጋሉ?"
"የስልክ አድራሻ ጠይቅ"
"%1$s የአንተን ዕውቂያዎች እና የጥሪ ታሪኮች ለመድረስ ይፈልጋል ። ለ%2$s መድረስ ይሰጥ?"
"ዳግመኛ አትጠይቅ"
"ቀን& የሰዓትቅንብሮች"
"የጊዜ ሰቅ ምረጥ"
"የአካባቢው (%s)"
"ቅድመ-ዕይታ"
"የቁምፊ መጠን፡"
" ይላኩ broadcast"
"Action:"
"ጀምር activity"
"Resource:"
"መለያ:"
"የእጅ አዙር ቅንብሮች"
"አጥራ"
"የእጅ አዙርወደብ"
"የእጅ አዙሩን በጎንእለፍ"
"example.com,mycomp.test.com,localhost"
"ወደ ነባሪዎች እነበረበት መልስ"
"ተከናውኗል"
"የእጅ አዙር ስመ ካዳም"
"proxy.example.com"
"ትኩረት"
"እሺ"
"የተየብከው የአስተናጋጅ ስም ትክክል አይደለም።"
"የተየብካቸው ከቁጥር የማይገቡ ዝርዝሮች በትክክል አልተቀረፁም። እባክህ በነጠላ ሰረዝ የተለዩትን ከቁጥር የማይገቡ ጎራ ዝርዝሮችን አስገባ።"
"የወደብ መስኩን ማጠናቀቅ ያስፈልግሃል።"
"የአስተናጋጁ መስክ ባዶ ከሆነ የወደብ መስኩ ባዶ መሆን አለበት።"
"የተየብከው ወደብ ትክክል አይደለም።"
"አሳሹ የHTTP ተተኪ ተጠቅሟል ሆኖም በሌሎች መተግበሪያዎች ላይጠቀም ይችላል።"
"ስፍራ:"
"አጎራባችCID፡"
"CellInfo፦"
"የውሂብ ሙከራዎች፡"
"የGPRS አገልግሎት፡"
"በመንቀሳቀስ ላይ:"
"IMEI:"
"ጥሪ ተዛውሯል፡"
"ከተነሳ ጀምሮ የPPP ድጋሚ ጀመርብዛት"
"የGSM አለያይ፡"
"የአሁኑ አውታረመረብ፡"
"ውሂብ ተሳክቷል።"
"PPP ደርሷል፡"
"የGSM አገልግሎት፡"
"የሲግናል ጥንካሬ፡"
"የጥሪ ሁኔታ፡"
"PPP ተልኳል፡"
"የሬዲዮ ዳግም አስጀምር፡"
"መልዕክት በመጠበቅ ላይ ነው፡"
"ስልክ ቁጥር:"
"የሬዲዮ ድግ ምረጥ"
"የአውታረመረብ አይነት፡"
"ተመራጭ የአውታረመረብ አይነት አዘጋጅ፡"
"የIp አድራሻ ፒንግ፡"
"ፒንግ ስመ ካዳም(www.google.com):"
"የHTTP ደንበኛ ፍተሻ፡"
"የፒንግ ሙከራ አሂድ"
"SMSC:"
"አዘምን"
"አድስ"
" የDNS አመልክት ያዝ"
"OEM-የተወሰነ መረጃ/ቅንብሮች"
"የGSM/UMTS ድግ አዘጋጅ"
"የድግ ዝርዝር በመጫን ላይ..."
"አዘጋጅ"
"አልተሳካም"
"ስኬታማ"
"የUSB ሽቦ ድጋሚ ሲገናኝ ለውጡ ስራ ላይ ይውላል።"
"የUSB ሰፊማከማቻ አንቃ"
"ጠቅላላ ባይቶች፡"
"የUSB ማከማቻ አልተሰካም።"
"ምንም SD ካርድ የለም።"
"የተገኙ ባይቶች፡"
"USB ማከማቻ እንደብዙ ማከማቻ መሣሪያ በማገልገል ላይ ነው።"
"SD ካርድ እንደብዙ ማከማቻ መሣሪያ በማገልገል ላይ ነው።"
"አሁን የUSB ማከማቻውን ለማስወገድ አስተማመኝ ነው።"
"አሁን የSD ማከማቻውን ለማስወገድ አስተማመኝ ነው።"
"የUSB ማከማቻ በጥቅም ላይ እያለ ተወግዶ ነበር!"
"የSD ማከማቻ በጥቅም ላይ እያለ ተወግዶ ነበር!"
"ያገለገሉ ባይቶች፡"
"ለማህደረ መረጃ የUSB ማከማቻ በመቃኘት ላይ...."
"ለማህደረ መረጃ የ SD ካርደ በመቃኘት ላይ..."
"የUSB ማከማቻ አንብብ -ብቻ ሰክቷል።"
"የSD ካርድ አንባቢ- ብቻ ተሰክቷል።"
"ዝለል"
"ቀጥል"
"ቋንቋ"
"እንቅስቃሴ ምረጥ"
"የመሣሪያ መረጃ"
"የባትሪመረጃ"
"ማያ"
"የጡባዊ መረጃ"
"የስልክ መረጃ"
"የUSB ማከማቻ"
"SD ካርድ"
"የእጅ አዙር ቅንብሮች"
"ይቅር"
"ቅንብሮች"
"ቅንብሮች"
"የቅንብሮች አቋራጭ"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"ተጨማሪ…"
"ገመድ አልባ& አውታረ መረቦች"
"Wi-Fi፣ብሉቱዝ፣አውሮፕላን ሁነታ፣የተንቀሳቃሽ አውታረመረቦች፣& VPNs አዸራጅ"
"ውሂብ በእንቅስቃሴ ላይ"
"በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆን ወደ ውሂብ አገልግሎቶች ተያያዝ"
"በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆን ወደ ውሂብ አገልግሎቶች ተያያዝ"
"የውሂብዎ ተያያዥነት ጠፍቷል ምክንያቱም የቤትዎን አውታረመረብ በእንቅስቃሴ ላይ አጥፋተው በመተዎ ነው።"
"አብራው"
"የውሂብ ዝውውር በምትፈቅድበት ጊዜ፤ ላቅ ያለ የዝውውር ክፍያዎች ልትከፍልትችላለህ!"
"የውሂብ ዝውውር ሲፈቅዱ ጉልህ የሆኑ የውሂብ ዝውውር ክፍያዎች ሊደርስብዎት ይችላል!"\n\n"ይህ ቅንብር እዚህ ጡባዊ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"የውሂብ ዝውውር ሲፈቅዱ ጉልህ የሆኑ የውሂብ ዝውውር ክፍያዎች ሊደርስብዎት ይችላል!"\n\n"ይህ ቅንብር እዚህ ስልክ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"የውሂብ ዝውውር ፍቀድ?"
"የከዋኝ ምርጫ"
"የአውታረ መረብ ከዋኝ ምረጥ"
"ቀን& ሰዓት"
"ቀን እና ሰዓት አዘጋጅ"
"ቀን፣ ሰዓት፣ የጊዜ ሰቅ& ቅርፀቶች አዘጋጅ"
"ራስ ሰር ቀን & ሰዓት"
"በአውታረ መረብ የቀረበ ሰዓት ተጠቀም"
"በአውታረ መረብ የቀረበ ሰዓት ተጠቀም"
"ራስ ሰር ሰዓት ሰቅ"
"በአውታረ መረብ የቀረበ የሰዓት ሰቅ ተጠቀም"
"በአውታረ መረብ የቀረበ የሰዓት ሰቅ ተጠቀም"
"24 ሰዓት ቅርፀት ተጠቀም"
"ጊዜ አዘጋጅ"
"የሰዓት ሰቅ"
"ውሂብ አዘጋጅ"
"የቀን ቅርፀት ምረጥ"
"በፊደል ተራ ለይ"
"በሰዓት ሰቅ ለይ"
"ቀን"
"ጊዜ"
"የፊት ማመሳሰልን አሻሽል"
"የህያውነት ማረጋገጫ"
"መክፈት ላይ የአይን መጥቀስ ፈልግ"
"በራስ ሰር ቆልፍ"
"%1$s ከእንቅልፍ በኋላ"
"በተቆለፈ ማያ የባለቤት መረጃ አሳይ"
"የባለቤት መረጃ"
"በተቆለፈ ማያ ላይ ለማሳየት ፅሁፍ አስገባ"
"የተጠቃሚ መረጃ በመቆለፊያ ማያ ገጹ ላይ አሳይ"
"የተጠቃሚ መረጃ"
"የአካባቢ መዳረሻ"
"ደህንነት"
"የእኔን ስፍራ፣ማያ ክፈት፣SIM ካርድ ሽንጉር፣ መረጃ ማከማቻ ሽንጉር አዘጋጅ።"
"የእኔን ስፍራ፣ማያ ክፈት፣ መረጃ ማከማቻ ሽንጉር አዘጋጅ።"
"የይለፍ ቃሎች"
"ማመስጠር"
"ጡባዊ አመስጥር"
"ስልክ አመስጥር"
"ጡባዊዎን ባበሩ ቁጥር ለመፍታት የቁጥር PIN ወይም ይለፍ ቃል ጠይቅ"
"ስልክዎን ባበሩ ቁጥር ለመፍታት የቁጥር PIN ወይም ይለፍ ቃል ጠይቅ"
"ተመሳጥሯል"
"መለያዎችን፣ ቅንብሮች ፣የወረዱ መተግበሪያዎች እና የነሱን ውሂብ፣ሚዲያ፣እና ሌላ ፋይሎች ማመሳጠር ትችላለህ። ጡባዊ ተኮህን ምስጠራ አፈታት አንዴ ካደረክ በኋላ፣በእያንዳንዱ ጊዜ ስታበራው ላለማመሳጠር የቁጥር ፕን ወይም የይለፍ ቃል መተየብ ያስፈልግሃል፡- የፋብሪካው ውሂብ ዳግም አስጀምር በመተግበር በስተቀር ጡባዊ ተኮህን አለማመሳጠር አትችልም፤ሁሉንም ውሂብ በማጥፋት።"\n\n" ምስጠራ አንድ ሰዓት ወይም ከዛ በላይ ሊፈጅ ይችላል። በተሞላ ባትሪ መጀመር አለብህ እና ምስጠራ እስኪጠናቀቅ ጡባዊ ተኮህ እንደተሰካ ይሁን።የምስጠራውን ሂደት ካቋረጥክ፣ውሂብህን አንዳንዱን ወይም ሁሉንም ታጣለህ።"
"መለያዎችን፣ ቅንብሮች ፣የወረዱ መተግበሪያዎች እና የነሱን ውሂብ፣ሚዲያ፣እና ሌላ ፋይሎች ማመሳጠር ትችላለህ። ስልክህን ምስጠራ አፈታት አንዴ ካደረክ በኋላ፣በእያንዳንዱ ጊዜ ስታበራው ላለማመሳጠር የቁጥር ፕን ወይም የይለፍ ቃል መተየብ ያስፈልግሃል። የፋብሪካው ውሂብ ዳግም አስጀምር በመተግበር በስተቀር ስልክህን አለማመሳጠር አትችልም፤ሁሉንም ውሂብ በማጥፋት።"\n\n" ምስጠራ አንድ ሰዓት ወይም ከዛ በላይ ሊፈጅ ይችላል። በተሞላ ባትሪ መጀመር አለብህ እና ምስጠራ እስኪጠናቀቅ ስልክህ እንደተሰካ ይሁን።የምስጠራውን ሂደት ካቋረጥክ፣ውሂብህን አንዳንዱን ወይም ሁሉንም ታጣለህ።"
"ጡባዊ አመስጥር"
"ስልክ አመስጥር"
"እባክህ ባትሪህን ኃይል ሙላ እና እንደገና ሞክር።"
"እባክህ የኃይል መሙያዎን ሰካ እና እንደገና ሞክር።"
"ምንም የማያቆልፍ PIN ወይም ይለፍቃል የለም"
"ምስጠራ ከመጀመርህ በፊት የማያ ቆልፍ PIN ወይም ይለፍቃል ማዘጋጀት አለብህ።"
"ይመስጠር?"
"የምስጠራ ክንውኑ የማይመለስ ነው እና ካቋረጥከው፤ ውሂብ ታጣለህ።ምስጠራ ሰዓት ወይም ከዛ የበለጠ ይወስዳል፤ በዛ ጊዜ ጡባዊ ተኮው ብዙ ጊዜያቶች በድጋሚ ይነሳል።"
"የምስጠራ ክንውኑ የማይመለስ ነው እና ካቋረጥከው፤ ውሂብ ታጣለህ።ምስጠራ ሰዓት ወይም ከዛ የበለጠ ይወስዳል፤ በዛ ጊዜ ስልኩ ለብዙ ጊዜያቶች በድጋሚ ይነሳል።"
"ማመስጠር"
"እባክህ ጡባዊህ እስኪመሳጠር ድረስ ጠብቅ።^1 ተጠናቋል።"
"እባክህ ስልክህ እስኪመሳጠር ድረስ ጠብቅ። ^1% ተጠናቋል።"
"በ ^1ሰከንዶች ውስጥ እንደገና ሞክር።"
"የይለፍቃልህን ተይብ"
"ምስጠራ ስኬታማ አልነበረም"
"ማመስጠር ተቆራርጧል እና መጨረስ አይችልም። በመሆኑም፣ በጡባዊዎ ላይ ያለውን ውሂብ እስከነጭራሹ መድረስ አይቻልም። "\n\n" ጡባዊህን በመጠቀም ለመቀጠል፣ የፋብሪካ ዳግም አስጀምር ማከናወን አለብህ። ጡባዊህን ዳግም ካስጀመርክ በኋላ ስታዘጋጅ፣ ወደ Google መለያህ አስጠብቀህ የነበረውን ውሂብ እነበረበት ለመመለስ እድሉን ታገኛለህ።"
"ማመስጠር ተቆራርጧል እና መጨረስ አይችልም። በመሆኑም፣ በስልክህ ላይ ያለውን ውሂብ እስከነጭራሹ መድረስ አይቻልም። "\n\n" ስልክህን በመጠቀም ለመቀጠል፣ የፋብሪካ ዳግም አስጀምር ማከናወን አለብህ። ስልክህን ዳግም ካስጀመርክ በኋላ ስታዘጋጅ፣ ወደ Google መለያህ አስጠብቀህ የነበረውን ውሂብ እነበረበት ለመመለስ እድሉን ታገኛለህ።"
"የግቤት ስልት ቀይር"
"ማሳያ ቆልፍ ምረጥ"
"ምትኬ ቆላፊ ምረጥ"
"ማሳያ ተቆልፏል"
"ማሳያ ቆልፍን ለውጥ"
"ስርዓተ ጥለት፣ PIN፣ ወይም የይለፍ ቃል ለውጥ ወይም አቦዝን"
"ማያውን ለመቆለፍ ሜተድ ምረጥ"
"Face Unlock አንተን ማየት ሳይችል ሲቀር ስልኩን እንዴት ማስከፈት ትፈልጋለህ?"
"ምንም"
"ተንሸራታች"
"ምንም ጥበቃ የለም"
"ፊት ክፈት"
"ዝቅተኛ ጥበቃ፣ ሙከራ"
"ስርዓተ ጥለት"
"መካከለኛ ጥበቃ"
"PIN"
"ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ጥበቃ"
" የይለፍ ቃል፡"
"ከፍተኛ ጥበቃ"
"የምስጠራ ፖሊሲ ወይም ማስረጃ ማከማቻ በአስተዳዳሪ ቦዝኗል"
"ምንም"
"ተንሸራታች"
"ፊት ክፈት"
"ሥርዓተ ጥለት"
"ፒን"
"የይለፍ ቃል"
"የማያ መዝጊያ አጥፋ"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለት አስወግድ"
"መክፈቻ PIN አስወግድ"
"የመክፈቻ ይለፍ ቃል አስወግድ"
"መክፈቻ ስርዓት ጥለት ለውጥ"
"መክፈቻ PIN ለውጥ"
"መክፈቻ ይለፍ ቃል ለውጥ"
"የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ቁምፊዎች መሆን አለበት"
"PIN ቢያንስ %d አሃዞች መሆን አለበት"
"ሲያልቅ ቀጥል ንካ"
"ቀጥል"
"የይለፍ ቃል ከ%d ቁምፊዎች ያነሰ መሆን አለበት።"
"PIN ከ%d አሀዞች ያነሰ መሆን አለበት።"
"PIN ከ0-9 አሀዞች ብቻ መያዝ አለበት።"
"የቅርብ ጊዜ ፒን መጠቀም የመሳሪያ አስተዳዳሪ አይፈቅድም።"
"የይለፍ ቃል ህገ ወጥ ቁምፊ ይዟል።"
"የይለፍ ቃል ቢያንስ አንድ ፊደል መያዝ አለበት።"
"የይለፍ ቃል ቢያንስ አንድ አሀዝ መያዝ አለበት።"
"የይለፍ ቃል ቢያንስ አንድ ምልክት መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 ፊደል መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ፊደሎች መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 ንዑስ ፊደል መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ንዑስ ፊደሎች መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 አቢይ ፊደል መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ከፍ ያሉ ፊደሎች መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 ቁጥር አሀዝ መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ቁጥር አሀዞች መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 ልዩ ምልክት መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ልዩ ምልክቶችን መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ 1 ፊደል ያልሆነ ቁምፊ መያዝ አለበት።"
- "የይለፍ ቃል ቢያንስ %d ፊደል ያልሆኑ ቁምፊዎች መያዝ አለበት።"
"የቅርብ ጊዜ የይለፍ ቃል መጠቀም የመሳሪያ አስተዳዳሪ አይፈቅድም።"
"እሺ"
"ይቅር"
"ይቅር"
"ቀጥሎ"
"ማዋቀር ተጠናቋል።"
"መሣሪያ አስተዳደር"
"የመሣሪያ አስተዳዳሪዎች"
"የመሣሪያ አስተዳደሮችን እይ ወይም አቦዝን"
"ብሉቱዝ"
" ብሉቱዝ አብራ"
"ብሉቱዝ"
"ብሉቱዝ"
"ተያያዦችን አደራጅ፣ የመሣሪያ ስም & መገኘት መቻል አዘጋጅ"
"የብሉቱዝ ማጣመሪያ ጥየቃ"
"ከ:
%1$s

ጋር ለማጣመር የመሣሪያውን የሚፈለገውን ፒን ተይብ:"
"ከ:
%1$s

ጋር ለማጣመር የመሣሪያውን የሚፈለገውን የይለፍ ቁልፍ ተይብ:"
"PIN ፊደሎች ወይም ምልክቶች ይይዛል"
"አብዛኛውን ጊዜ 0000 ወይም 1234"
"ይህን PIN በሌላ መሣሪያ ላይማስገባት ሊያስፈልግህ ይችላል።"
"ይህን የይለፍ ቁልፍ በሌላ መሣሪያ ላይማስገባት ሊያስፈልግህ ይችላል።"
"ከ:
%1$s

ጋር ለማገናኘት ይህን የይለፍ ቁልፍ ማሳየቱን አረጋግጥ፡
%2$s"
"ከ:
%1$s

ከዚህ መሣሪያ ጋር ይጣመር?"
"ከ:
%1$s

ጋር ለማጣመር ላዩ ላይ ተይብበት:
%2$s ከዚያም ተመለስ ወይም አስገባ ተጫን::"
"አጣምር"
"ይቅር"
"ከ %1$s ማጣመር አልተቻለም::"
"ከ %1$s ጋር ትክክለኛ ባልሆነ ፒን ወይም የይለፍቁልፍ ምክንያት ማጣመር አልተቻለም::"
"ከ%1$s ጋር ተግባብቶት መመስረት አይቻልም::"
"ማጣመር በ%1$s ተገፍቷል።"
"ወደ %1$sማገናኘት አልተቻለም።"
"መሣሪያዎችን ቃኝ"
"መሣሪያዎችን ፈልግ"
"በመፈለግ ላይ…"
"የመሣሪያ ቅንብሮች"
"የተጣመሩ መሣሪያዎች"
"የሚገኙ መሣሪያች"
"አያይዝ"
"አለያይ"
"አጣምር& አያይዝ"
"አታጣምር"
"አለያይ & አልተጣመረም"
"አማራጮች…"
"ከፍተኛ"
"ከፍተኛ ብሉቱዝ"
"መሣሪያዎች ለማየት፣ ብሉቱዝ አብራ።"
"ወደ..... አያይዝ"
"የማህደረ መረጃ ኦዲዮ"
"የስልክ ኦዲዮ"
"ፋይል ማስተላለፍ"
"ግቤት መሣሪያ"
"የበይነመረብ ድረስ"
"የበይነ መረብ ተያያዥ ማጋሪያ"
"%1$s ከማህድረ መረጃ ድምፅይለያያል።"
"%1$s ከእጅ ነፃኦዲዮ ይለያያል።"
"%1$s ከግቤት መሣሪያ ይለያያል።"
"በ%1$s በኩል የበይነመረብ ድረስ ይለያያል።"
"%1$s የዚህን ጡባዊ የበይነ መረብ ተያያዥነትከማጋራት ይለያያል።"
"%1$s የዚህን ስልክ የበይነ መረብ ተያያዥነትከማጋራት ይለያያል።"
"የተገናኘ የብሉቱዝ መሣሪያ"
"አያይዝ"
"ወደ ብሉቱዝ መሳሪያ አያይዝ"
"መገለጫ"
"እንደገና ሰይም"
"የገቢ ፋይል ሰደዳዎች ፍቀድ"
"ወደ ሚዲያ አውዲዮ ተያይዟል"
"ወደ ስልክ አውዲዮ ተያይዟል"
"ወደ ፋይል ዝውውር አገልጋይ ተያይዟል"
"ከፋይል ዝውውር አገልጋይ ጋር አልተያያዘም"
"ወደ ግቤት መሣሪያ ተያይዟል"
"ለበይነመረብ ድረስ ወደ መሣሪያ ተያይዟል"
"የአካባቢያዊ በይነመረብ ተያያዥ ከመሣሪያ ጋር በማጋራት ላይ"
"ለማህደረመረጃ ድምፅተጠቀም"
"ለስልክ ድምፅ ተጠቀም"
"ለፋይል ዝውውር ተጠቀም"
"ለውፅአት ተጠቀም"
"ለበይነ መረብ ድረስ ተጠቀም"
"ቅንብሮች ትከል"
"ለድምፅ ትከል ተጠቀም"
"እንደ ተናጋሪ ስልክ"
"ለሙዚቃ እና ማህደረ መረጃ"
"ቅንብሮች አስታውስ"
"ገመድ አልባ ማሳያ"
"መሣሪያዎችን ለማየት የገመድ አልባ ማሳያን ያብሩ።"
"Wi-Fi ስለጠፋ ገመድ አልባ ማሳያ ተሰናክሏል።"
"ማሳያዎችን ይፈልጉ"
"በመፈለግ ላይ…"
"በአቅራቢያ ያሉ ምንም ገመድ አልባ ማሳያዎች አልተገኙም።"
"የተጣመሩ ማሳያዎች"
"የሚገኙ መሣሪያዎች"
"በመገናኘት ላይ"
"ተገናኝቷል"
"የሚገኙ"
"የማሳያ ቅንብሮች"
"ግንኙነቱ ይቋረጥ?"
"ይሄ ከዚህ ጋር ያለዎትን ግንኙነት ያስቆመዋል፦
%1$s"
"የገመድ አልባ ማሳያ አማራጮች"
"እርሳ"
"ተከናውኗል"
"ስም"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"ተሰናክሏል"
"NFC"
"ጡባዊ ቱኮው ሌላ መሳሪያ ሲነካ የውሂብ ልውውጥ ፍቀድ"
"ስልኩ ሌላ መሳሪያ ሲነካ የውሂብ ልውውጥ ፍቀድ"
"Android Beam"
"በNFC በኩልየመተግበሪያ ይዘት ለማስተላለፍ ዝግጁ ነው"
"ጠፍቷል"
"NFC ስለጠፋ ማግኘት አይቻልም"
"Android Beam"
"ይህ ባህሪ ሲበራ፣ የመተግበሪያ ይዘት ወደ ሌላ NFC-የሚችል መሳሪያ መሳሪያዎቹን አንድ ላይ አቀራርቦ በመያዝ ማብራት ትችላለህ፡፡ ለምሳሌ፣ የአሳሽ ገጾችን፣ YouTube ቪዲዮዎችን፣ የሰዎች ዕውቂያዎችን፣ እና በተጨማሪ"\n\n" ማብራት ትችላለህ፡፡ መሳሪያዎቹን ብቻ አንድ ላይ አቀራርበህ አምጣቸው (በተለምዶ ጀርባ ለጀርባ) እናም በመቀጠል ማያህን ንካ፡፡ መተግበሪያው ምን መብራት እንዳለበት ራሱ ይወስናል፡፡"
"የአውታረ መረብ ማግኘት"
"ሌሎች መሣሪያዎች ላይ ያሉ መተግበሪያዎች በዚህ መሣሪያ ላይ ያሉ መተግበሪያዎች እንዲያገኙ ይፈቅድላቸዋል"
"Wi-Fi"
"Wi-Fi አብራ"
"Wi-Fi"
"Wi-Fi ቅንብሮች"
"Wi-Fi"
"አዘጋጅ& የገመድ አልባ ድረስ ነጥብ አደራጅ"
"ገመድ አልባ ምረጥ"
"Wi-Fi በማብራት ላይ..."
"Wi-Fi በማጥፋት ላይ..."
"ስህተት"
"አውሮፕላን ሁኔታ"
"ለአውታረመረቦች መቃኘት አይቻልም"
"የአውታረ መረብ ማሳወቂያ"
"ክፍት አውታረመረብ ሲገኝ አሳውቀኝ"
"ደካማ ግንኙነቶችን አስወግድ"
"ጥሩ የበይነመረብ ግንኙነት ካለው በስተቀር የገመድ አልባ አውታረ መረብን አትጠቀም"
"በምትተኛበት ወቅት WiFi እንደበራ ይሁን"
"ቅንብሮቹን ለመለወጥ ችግር ነበር።"
"የWi-Fi ማመቻቸት"
"Wi-Fi ሲበራ የባትሪ አጠቃቀም ይቀነስ"
"አውታረ መረብ አክል"
"የWi-Fi አውታረመረቦች"
"WPS ግፊት አዘራር"
"ተጨማሪ አማራጮች"
"WPS ፒን ማስገቢያ"
"Wi-Fi ቀጥታ"
"ቃኝ"
"ከፍተኛ"
"ወደ አውታረ መረብ አያይዝ"
"አውታረ መረብ እርሳ"
"አውታረ መረብ ቀይር"
"ያሉ አውታረመረቦች ለማየት፣Wi-Fi አብራ።"
"የWi-Fi አውታረ መረቦችን በመፈለግ ላይ…"
"ሌላ አውታረ መረብ…"
"ተጨማሪ"
"በራስ ሰር ማወቀር (WPS)"
"መዋቀሩን ለማጠናቀቅ ጡባዊዎ የWi-Fi መዳረሻ ያስፈልገዋል። ከተዋቀረ በኋላ በተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እና Wi-Fi መካከል መቀያየር ይችላሉ።"
"የላቁ አማራጮችን አሳይ"
"በWi-Fi የተጠበቀ መዋቅር"
"WPS በመጀመር ላይ…"
"በራውተርህ ላይ በWi-Fi የሚጠበቀው የማወቀሪያ አዝራርን ተጫን። «WPS» ሊባል ይችላል ወይም ይሄንን ምልክት ያካትታል፦"
"በገመድ አልባ ማዞሪያህ ላይ ፒን %1$s አስገባ። ማዋቀሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ እስከሁለት ደቂቃ ድረስ ሊፈጅ ይችላል።"
"WPS ተሳክቷል። ከአውታረ መረቡ ጋር በመገናኘት ላይ…"
"ከ%s Wi-Fi አውታረ መረብ ጋር ተገናኝቷል"
"WPS አስቀድሞ በሂድት ላይ ነውና እስኪጠናቀቅ ድረስ እስከሁለት ደቂቃ ድረስ ሊፈጅ ይችላል"
"WPS አልተሳካም። እባክህ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እንደገና ሞክር።"
"የገመድ አልባው የማዞሪያ ድህንነት ቅንጅት (WEP) አይደገፍም"
"የገመድ አልባው የማዞሪያ ድህንነት ቅንጅት (TKIP) አይደገፍም"
"የማረጋገጥ አለመሳካት። እባክህ እንደገና ሞክር።"
"ሌላ የWPS ክፍለ ጊዜ ተገኝቷል። እባክህ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እንደገና ሞክር።"
"አውታረ መረብ SSID"
"ደህንነት"
"የሲግናል ጥንካሬ"
"ሁኔታ"
"ፍጥነት አገናኝ"
"የIP አድራሻ"
"EAP ሜተድ"
"ክፍል 2 ማረጋገጥ"
"CA ምስክር"
"የተጠቃሚ ምስክር"
"መታወቂያ"
"ስም አልባ መታወቂያ"
" የይለፍ ቃል፡"
"የይለፍ ቃል አሳይ"
"IP ቅንብሮች"
"(ያልተለወጠ)"
" (ያልተገለፀ)"
"ተቀምጧል"
"ተሰነክሏል"
"ደካማ የበየነመረብ ግንኙነት አስወግድ"
"የማረጋገጫ ችግር"
"በክልል ውስጥ የለም"
"WPS አለ"
" WPS አለ"
"በ %1$s የተጠበቀ"
"፣ በ%1$s የተጠበቀ"
"የለም"
"አያይዝ"
"ከአውታረ መረቡ ጋር መገናኘት አልተሳካም"
"እርሳ"
"አውታረ መረብ መርሳት አልተሳካም"
"አስቀምጥ"
"አውታረ መረብ ማስቀመጥ አልተሳካም"
"ይቅር"
"ለማንኛውም ዝለለ"
"አትዝለል"
"ማስጠንቀቂያ፦ ተጨማሪ የድምጸ ሞደም ተያያዥ ውሂብ ክፍያዎች ሊከሰትብዎ ይችላል።"\n\n"ጡባዊን ማዋቀር ጉልህ የሆነ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ሊያስፈልገው ይችላል።"
"ማስጠንቀቂያ፦ ተጨማሪ የድምጸ ሞደም ተያያዥ ውሂብ ክፍያዎች ሊከሰትብዎ ይችላል።"\n\n"ስልክን ማዋቀር ጉልህ የሆነ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ሊያስፈልገው ይችላል።"
"ማስጠንቀቂያ፦ ጡባዊው ሶፍትዌርዎ የተዘመነ መሆኑን ሊያረጋግጥ አይችልም።"
"ማስጠንቀቂያ፦ ስልኩ ሶፍትዌርዎ የተዘመነ መሆኑን ሊያረጋግጥ አይችልም።"
"ጡባዊው ከዚህ የWi-Fi አውታረ መረብ ጋር መገናኘት አልቻለም።"
"ስልኩ ከዚህ የWi-Fi አውታረ መረብ ጋር መገናኘት አልቻለም።"
"የላቀ Wi-Fi"
"ተደጋጋሚ Wi-Fi ድግ"
"የክወና ድግግሞሽ ጊዜ ርዝመት ግለፅ"
"የተደጋጋሚ ድግ ቅንብር ችግር ነበር።"
"MAC አድራሻ"
"IP አድራሻ"
"IP ቅንብሮች"
"አስቀምጥ"
"ይቅር"
"እባክህ ትክክለኛ IP አድራሻ ተይብ።"
"እባክህ ትክክለኛ ኣግባቢ ፍኖት አድራሻ ተይብ።"
"እባክህ ትክክለኛ dns አድራሻ ተይብ።"
"እባክህ በ0 እና 32 መካከል የአውታረ መረብ ቅድመ ቅጥያ ርዝመት ተይብ።"
"DNS 1"
"DNS 2"
"መውጫ"
"የአውታረ መረብ ቅድመ ቅጥያ ርዝመት"
"Wi-Fi ቀጥታ"
"መሣሪያ መረጃ"
"ይህን ተያያዥ አስታውስ"
"መሣሪያዎችን ፈልግ"
"በመፈለግ ላይ…"
"መሣሪያ ዳግም ሰይም"
"አቻ መሳሪያዎች"
"የታወሱ ቡድኖች"
"ማገናኘት አልተቻለም።"
"መሣሪያ ዳግም መሰየም አልተሳካም።"
"ይላቀቅ?"
"ግንኙነቱን ካቋረጥክ፣ ከ%1$s ጋር ያለህ ግንኙነት ይቋረጣል።"
"ግንኙነቱን ካቋረጥክ፣ ከ%1$s እና %2$s ሌላ መሳሪያዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ይቋረጣል።"
"ግብዣ ይሰረዝ?"
"ከ%1$s ጋር የመገናኘት ግብዣውን መሰረዝ ትፈልጋለህ?"
"ይህ ቡድን ይረሳ?"
" ተጓጓዥ Wi-Fi ድረስ ነጥብ"
"የመገናኛ ነጥብን በማብራት ላይ…"
"የመገናኛ ነጥብን በማጥፋት ላይ…"
"ተጓጓዥ ድረስ ነጥቦች%1$s ገባሪ"
" ተጓጓዥ Wi-Fi ድረስ ነጥብ ስህተት"
"Wi-fi መገናኛ ነጥብ አቀናብር"
"%1$s %2$s ተጓጓዥ Wi-Fi ድረስ ነጥብ"
"Android ድረስ ነጥብ"
"አሳይ"
"ድምፅ"
"የስልክ ጥሪ ድምፅ"
"ድምፆች"
"የሙዚቃ ማሳመሪያዎች"
"የስልክ ጥሪ ድምፅ"
"ፀጥ ሲል ንዘር"
"ነባሪ ማሳወቂያ"
"የማሳወቂያ ብርሃን አሳይ"
"የስልክ ጥሪ ድምፅ"
"ማሳወቂያ"
"ለማሳወቂያዎች የገቢ ጥሪ ድምፅን ተጠቀም"
"የማሳወቂያ የስልክ ጥሪ ድምፅ ምረጥ"
"ማህደረ መረጃ"
"ለሙዚቃ እና ቪዲዮዎች የድምፅመጠን አዘጋጅ"
"ማንቂያ ደውል"
"የድምፅ ቅንብሮች ለተያያዘው ትከል"
"የመደወያ ሰሌዳ ድምፆች ዳስ"
"ድምፆችን ንካ"
"ማያ ቆልፍ ድምፆች"
"ሲነካ ንዘር"
"ጫጫታ መቀነሻ"
"ሙዚቃ፣ ቪዲዮ፣ ጨዋታዎች & ሌላ ማህደረ መረጃ"
"የጥሪ ድምፅ & ማሳወቂያዎች"
"ማሳወቂያዎች"
"ማንቂያ ደወሎች"
"የደውል ቅላጼ ድምጸ ከል አድርግ & ማስታወቅያዎች"
"ሙዚቃ ድምጸ ከል አድርግ & ሌላ ሚዲያ"
"የማሳወቂያ ድምፅ አጥፋ"
"ማንቂያ ደወሎችን ድምጸ ከል አድርግ"
"በሚደወልበት ጊዜ ንዘር"
"ትከል"
" ቅንብሮችን ትከል"
"ኦዲዮ"
"ለአባሪ ዴስክቶፕ ትከል ቅንብሮች"
"ለአባሪ መኪና ትከል ቅንብሮች"
"ጡባዊ አልተተከለም"
"ስልክ አልተተከለም"
"ለአባሪ ትከል ቅንብሮች"
"ትከል አልተገኘም"
"ተሰኪ ድምጽን ከማቀናበርህ በፊት ጡባዊ ተኮን መሰካት ያስፈልግሃል፡፡"
"ተሰኪ ድምጽን ከማቀናበርህ በፊት ስልኩን መሰካት ያስፈልግሃል፡፡"
"ማስገቢያ ድምፅ ትከል"
"ጡባዊ ከትከል ስትከት ወይም ስታስወግድ ድምፅ አጫውት"
"ስልክ ከትከል ሲከት ወይም ሲያስወግድ በድምፅ አጫውት"
"ከትከል ጡባዊ ስትከት ወይም ስታስወግድ ድምፅ አታጫውት"
"ስልኩን ከትከል ስታስገባ ወይም ስታስወግድ ዘፈን አታጫውት"
"መለያዎች"
"ፍለጋ"
"የፍለጋ ታሪክእና ቅንብሮችንአደራጅ"
"አሳይ"
"ማያ በራስ ሰር አሽከርክር"
"ጡባዊ ሲሽከረከርየገፅ አቀማመጥ በራስሰርቀይር"
"ስልክ ስታሽከረክር በራስሰር ገፅ አቀማመጡን ቀይር"
"ጡባዊ ሲሽከረከርየገፅ አቀማመጥ በራስሰርቀይር"
"ስልክ ስታሽከረክር በራስሰር ገፅ አቀማመጡን ቀይር"
"ብሩህነት"
"የማያ ብሩህነት አስተካክል"
"አንቀላፋ"
"ከ %1$s የእንቅስቃሴ አለመኖር በኋላ"
"ልጣፍ"
"ልጣፍ ምረጥ ከ"
"የቀን ህልም"
"ሲተከል ወይም ሲተኛ እና ባትሪ እየሞላ ሳለ"
"ማናቸውም"
"ባትሪ በመሙላት ላይ ሳለ"
"ተተክሎ ሳለ"
"ጠፍቷል"
"ስልኩ ሲተከል እና/ወይም ሲተኛ ምን እንደሚከሰት ለመቆጣጠር የቀን ህልምን ይክፈቱ።"
"መቼ በቀን ማለም እንዳለበት"
"አሁን ጀምር"
"ቅንብሮች"
"ራስ ሰርብሩህነት"
"የቁምፊ መጠን"
"የቅርጸ ቁምፊ መጠን"
"የSIM ካርድ ቆልፍ ቅንብሮች"
"የSIM ካርድ መቆለፊያ አዘጋጅ"
"SIM ካርድቆልፍ"
"SIM ካርድ ቆልፍ"
"ጡባዊ ለመጠቀም PIN ጠይቅ"
"ስልክ ለመጠቀም PIN ጠይቅ"
"ጡባዊ ለመጠቀም PIN ጠይቅ"
"ስልክ ለመጠቀም PIN ጠይቅ"
"SIM PIN ለውጥ"
"SIM PIN"
"SIM ካርድ ሸንጉር"
"SIM ካርድ ክፈት"
"የድሮSIM PIN"
"አዲስ SIM PIN"
"አዲስ PIN ድጋሚ ተይብ"
"SIM PIN"
"የተሳሳተ ፒን!"
"ፒኖቹ አይዛመዱም"
"ፒን መለወጥ አይቻልም::"\n" ምናልባት ልክ ያልኾነ ፒን ሊሆን ይችላል::"
"SIM PIN በተሳካ ተለውጧል"
"የሲም ካርድን ቆልፍ ሁኔታ ለመለወጥ አይቻልም። "\n" የተሳሳተ ፒን ሊሆን ይችላል።"
"እሺ"
"ይቅር"
"የጡባዊ ኹነታ"
"የስልክ ሁኔታዎች"
"የሥርዓት ዝመናዎች"
"Android ሥሪት"
"የሞዴል ቁጥር"
"የመሣሪያ መታወቂያ"
"የቤዝባንድ ሥሪት"
"የከርነል ሥሪት"
"የግንባታ ቁጥር"
"የSELinux ሁኔታ"
"አይገኝም"
"ኹናቴ"
"ሁኔታ"
"የባትሪ፣ አውታረ መረብ እና ሌላ መረጃ ሁኔታ"
"ስልክቁጥር፣ሲግናል፣ወዘተ።"
"ማከማቻ"
"የማቸከማቻ ቅንብሮች"
"የUSB ማከማቻ ንቀል፣የቀረማከማቻ እይ"
"የSD ካርድ ንቀል፣ የሚገኝ ማከማቻ ዕይ"
"MDN"
"የእኔ ስልክ ቁጥር"
"ዝቅተኛ"
"MSID"
"PRL ስሪት"
"MEID"
"ICCID"
"የተንቀሳቃሽ አውታረ መረብ አይነት"
"የተንቀሳቃሽ አውታረ መረብክልል"
"የአገልግሎት ሁኔታ"
"የሲግናል ጥንካሬ"
"በመንቀሳቀስ ላይ"
"አውታረመረብ"
"የWi-Fi MAC አድራሻ"
"የብሉቱዝ አድራሻ"
"መለያ ቁጥር"
"አይገኝም"
"የቆየበት ሰዓት"
"ነቅቶ የቆየበት ሰዓት"
"የውስጥ ማከማቻ"
"የUSB ማከማቻ"
"SD ካርድ"
"የሚገኝ"
"የሚገኝ (ተነባቢ ብቻ)"
"ጠቅላላ ባዶ ቦታ"
"በማስላት ላይ..."
"መተግበሪያዎች (የመተግበሪያ ውሂብ እና የሚዲያ ይዘት)"
"ማህደረ መረጃ"
"የወረዱ"
"ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች"
"ኦዲዮ (ሙዚቃ፣ የስልክ ጥሪ ድምፅ፣ ፖድካስቶች ወዘተ)"
"በየአይነቱ"
"የተሸጎጠ ውሂብ"
"የተጋራ ማከማቻ ንቀል"
" SD ካርድ ንቀል"
"የውስጥ USB ማከማቻ ንቀል"
"በደህና ለማስወገድ የSD ካርዱን ንቀል"
"ለመሰካት የUSB ማከማቻ አስገባ"
"የSD ካርድ ለመሰካት አስገባ"
"USB ማከማቻ ሰካ"
"SD ካርድ ሰካ"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ በውስጥ USB ማከማቻ ላይ ያለ ውሂብ ሁሉ ያጠፋል"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ በ SD ካርድ ላይ ያለን ውሂብ ሁሉ ያጠፋል"
"የተሸጎጠ ውሂብ ይጽዳ?"
"ይሄ የተሸጎጡ የሁሉም መተግበሪያዎች ውሂብ ያጸዳል።"
"የMTP ወይም PTP ተግባር ገባሪ ሆኗል"
"የUSB ማከማቻ ንቀል?"
"SD ካርድ ንቀል?"
"የ USB ማከማቻውን ከነቀልክ፣ እየተጠቀምክባቸው ያለኸው አንዳንድ መተግበሪያዎች መስራታቸውን ይቆማሉ እና USB ውን ድጋሚ እስከምትሰካ ድረስ ላይኖሩ ይችላሉ።"
"የSD ካርዱን ከነቀልክ አንዳንድ እየተጠቀምክባቸው ያሉ መተግበሪያዎች ይቆሙ እና SD ካርዱን እስከምትሰካ ላይገኙ ይችላሉ።"
"USB ማከማቻ መንቀል አልተቻለም።ኋላ እንደገና ሞክር።"
"SD ካርድ መንቀል አልተቻለም። ኋላ እንደገና ሞክር።"
"USB ማከማቻ ይነቀላል።"
"SD ካርድ ይነቀላል።"
"በመንቀል ላይ"
"ንቀል በሂደት ላይ"
"የማከማቻ ቦታ እያለቀ ነው"
"እንደማመሳሰል ያሉ አንዳንድ የስርዓት ተግባራት በትክክል ላይሰሩ ይችላሉ። እንደመተግበሪያዎች ወይም የሚዲያ ይዘቶች ያሉ ንጥሎች በመሰረዝ ወይም ባለመሰካት ነጻ ቦታ ለመጨመር ሞክር።"
"የUSB ኮምፒዩተር ትይይዝ"
"የUSB ኮምፒዩተር ትይይዝ"
"እንደ.... ያግኙን"
"የማህደረ መረጃ መሣሪያ (MTP)"
"በዊንዶውስ ላይ የማህደረ መረጃ ፋይሎችን እንዲያስተላልፉ፣ ወይም የAndroid ፋይል ሰደዳን Mac ላይ (www.android.com/filetransfer ይዩ) መጠቀም ይፈቅዳል"
"ካሜራ(PTP)"
"የካሜራ ሶፍትዌርን በመጠቀም ፎቶዎችን እንዲያስተላልፉ እና በኮምፒዩተር ላይ የሚገኙ ማንኛውም የMTP ፋይልን የማይደግፉ ያስተላልፉ"
"የፋይል አስተላልፍ መሣሪያዎች ጫን"
"ሌሎች ተጠቃሚዎች"
"የባትሪሁኔታ"
"የባትሪደረጃ፡"
"APNs"
"የድረስ ነጥብ አርትዕ"
"አልተዘጋጀም"
"ስም"
"APN"
"እጅ አዙር"
"ወደብ"
"የተጠቃሚ ስም"
"የይለፍ ቃል"
"አገልጋይ"
"MMSC"
"የMMS እጅ አዙር"
"የMMS ወደብ"
"MCC"
"MNC"
"የማረጋገጫ አይነት"
"የለም"
"PAP"
"CHAP"
"PAP ወይም CHAP"
"የAPN አይነት"
"የAPN ፕሮቶኮል"
"APN ማንዣበቢያ ፕሮቶኮል"
"APN አንቃ/ አሰናክል"
"APN ነቅቷል"
"APN ተሰናክሏል"
"ተሸካሚ"
"APN ሰርዝ"
"አዲስ APN"
"አስቀምጥ"
"አስወግድ"
"የስም መስክ ባዶ ሊሆን አይችልም"
"APN ባዶ መሆን አይችልም።"
"የMCC መስክ 3 አሀዝ መሆን አለበት።"
"የMNC መስክ 2 ወይም 3 አሀዝ መሆን አለበት።"
"ነባሪ የAPN ቅንጅቶችን እነበረበት መልስ"
"ወደ ነባሪ ዳግም አስጀምር"
"የዳግም አስጀምር ነባሪ APN ቅንብሮች ተጠናቀዋል"
"የፋብሪካ ውሂብ ዳግም አስጀምር"
"በስልኩ ላይ ያለ ውሂብ ሁሉ ያጠፋል"
"በስልኩ ላይ ያለውን ውሂብ ሁሉ አጥፋ"
"ይህ ከአንተ ጡባዊ ""ውስጣዊ ማከማቻ"" የሚከተሉትን ጨምሮ:"\n\n"የአንተ Google መለያ"\n"ሥርዓት እና መተግበሪያ ውሂብ እና ቅንጅቶች"\n"የወረዱ መተግበሪያዎች"" ላይ ያሉ ሁሉንም ውሂብ ይሰርዛል::"
"ይህ ከአንተ ጡባዊ ""ውስጣዊ ማከማቻ"" የሚከተሉትን ጨምሮ:"\n\n"የአንተ Google መለያ"\n"ሥርዓት እና መተግበሪያ ውሂብ እና ቅንጅቶች"\n"የወረዱ መተግበሪያዎች"" ላይ ያሉ ሁሉንም ውሂብ ይሰርዛል::"
\n\n" እርስዎ በአሁን ጊዜ የሚከተለው መለያዎች ውስጥ ገብተዋል፡"\n
"ሙዚቃ"\n"ፎቶዎች"\n"ሌላ የተጠቃሚ ውሂብ"
"ሙዚቃ፣ ምስሎች፣ እና ሌላ ተጠቃሚ ውሂብ "\n\n"ለማጥራት፣""USBማከማቻ"" መጥፋት ያስፈልገዋል።"
\n\n" ሙዚቃ፣ ምስሎች፣ እና ሌላ ተጠቃሚ ውሂብ ለማጥራት፣"" የSD ካርድ ""መጥፋት ያስፈልገዋል።"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ ሁሉንም ውሂብ በውስጥ USB ማከማቻ አጥፋ።"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ ሁሉንም ውሂብ በSD ካርድ ላይ አጥፋ።"
"ጡባዊ ዳግም አስጀምር"
"ስልክ ድጋሚ አስጀምር"
"ሁሉም የአንተ የግል መረጃ እና የወረዱ መተግበሪያዎች ይሰረዙ? ይህን እርማጃ መቀልበስ አትችልም!"
"ሁሉንም አጥፋ"
"የራስዎን ቁልፍ መክፈቻ ስርዓተጥለት ይሳሉ"
"የፋብሪካ ውሂብ ዳግም አስጀምር ለማረጋገጥ የእንተን መክፈቻ ስርዓተ ጥለት መሳል ያስፈልግሃል።"
"የስርዓቱ አገልግሎት አጥራ ስላልተገኘ ዳግም ለማስጀመር ምንም አልተከናወነም።"
"ዳግም አቀናብር?"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"በUSB ማከማቻ ላይ ያለ ውሂብ ሁሉ ያጠፋል"
"በSD ካርድ ላይ ያለ ውሂብ በሙሉ አጥፋ"
"ሁሉም USB ማከማቻ ይጥፋ? ""ሁሉንም"" የተከማቸ ውሂብ ታጣዋለህ!"
"የSD ካርዱ ይሰረዝ? በካርዱ ላይ ያለውን ውሂብ""ሁሉ"" ታጣለህ!"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"USB ማከማቻ አጥፋ፣ እዚያ የተከማቹ ፋይሎች ሁሉ ይሰረዙ? እርምጃውን መመለስ አትችልም!"
"SD ካርድ አጥፋ፣ እዚያ የተከማቹ ፋይሎች ሁሉ ይሰረዙ? እርምጃውን መመለስ አትችልም!"
"ሁሉንም አጥፋ"
"የራስዎን ቁልፍ መክፈቻ ስርዓተጥለት ይሳሉ"
"የ USB ካርዱን ማከማቻ ለማጥፋት መፈለግህን ለማረጋገጥ የእንተን መክፈቻ ስርዓተ ጥለት መሳል አለብህ።"
"የ SD ካርዱን ለማጥፋት መፈለግህን ለማረጋገጥ የአንተን መክፈቻ ስርዓተ ጥለት መሳል አለብህ።"
"የጥሪ ቅንብሮች"
"የድምፅመልዕክት፣ የጥሪ ማስተላለፊያ፣መስመር ላይ ቆይ፣ የደዋይ ID አዋቅር"
"USB መሰካት"
"ተጓጓዥ ድረስ ነጥቦች"
"ብሉቱዝ ማያያዝ"
"መሰካት"
"& ተጓጓዥ ድረስ ነጥብ"
"USB"
"USB መሰካት"
"USB ተያይዟል፣ ለማያያዝ ተመልከት"
"የተያያዘ"
"የUSB ማከማቻ ጥቅም ላይ ሲሆን ማገናኘት አይቻልም።"
"USB አልተያያዘም"
"USB የመሰካት ስህተት"
"ብሉቱዝ ማያያዝ"
"የዚህን ጡባዊ በይነመረብ ተያያዥ በማጋራት ላይ"
"የዚህን ስልክ በይነመረብ ተያያዥ በማጋራት ላይ"
"የዚህን ጡባዊ በይነመረብ ተያያዥ ለ1 መሣሪያ በማጋራት ላይ"
"የዚህን ስልክ በይነመረብ ተያያዥ ለ1 መሣሪያ በማጋራት ላይ"
"የዚህን ስልክ በይነመረብ ተያያዥ ለ%1$dመሣሪያዎች በማጋራት ላይ"
"የዚህን ስልክ በይነመረብ ተያያዥ ለ%1$dመሣሪያዎች በማጋራት ላይ"
"የዚህ ጡባዊ በይነመረብ ተያያዥ በማጋራት ላይ አይደለም።"
"የዚህ ስልክ በይነመረብ ተያያዥ በማጋራት ላይ አይደለም።"
"አልተገናኘም"
"ከ%1$d መሣሪያዎች በላይ ማገናኘት አይቻልም።"
"%1$s አይያያዝም።"
"እገዛ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክአውታረመረብ"
"የእኔ ሥፍራ"
"የWi-Fi እና የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ አካባቢ"
"መተግበሪያዎች አካባቢዎትን በበለጠ ፍጥነት እንዲገምቱ የGoogle የአካባቢ አገልግሎትን ይጠቀሙ። ስም አልባ የአካባቢ ውሂብ ተሰብስቦ ወደ Google ይላካል።"
"ሥፍራ በWi-Fi ይወሰናል"
"የGPS ሳተላይቶች"
"መተግበሪያዎች አካባቢዎትን ለይተው እንዲያስቀምጡ ጡባዊ ቱኮዎ ላይ ያለውን GPS ይጠቀሙ"
"መተግበሪያዎች አካባቢዎትን ለይተው እንዲያስቀምጡ ስልክዎ ላይ ያለውን GPS ይጠቀሙ"
"አጋዥ GPS ተጠቀም"
"GPSን ለማገዝአገልጋይ ተጠቀም(የአውታረ መረብ አጠቃቀምን ለመቀነስ አታመልክት)"
"GPSን ለማገዝአገልጋይ ተጠቀም(የGPSንብቃት ለማሻሻል አታመልክት)"
"ስፍራ & የGoogle ፍለጋ"
"Google የፍለጋ ውጤቶችን እና ሌላ አገልግሎቶችን ለማሻሻል የእርስዎን ስፍራ ይጠቀሙ።"
"ወደ አካባቢዬ መዳረሻ"
"ፍቃድዎን የጠየቁ መተግበሪያዎች የአካባቢ መረጃዎትን ይጠቀሙ"
"የአካባቢ ምንጮች"
"ስለጡባዊ"
"ስለስልክ"
"የሕግ መረጃ፣ኹነታ፣ የሶፍትዌር ሥሪት እይ"
"የህግ መረጃ"
"አዋጮች"
"የደንብ ክትትል መረጃ"
"የቅጂ መብት"
"ፍቃድ"
"ውሎች እና ደንቦች"
"የነፃ ምንጭ ፈቃዶች"
"ፈቃዶቹንበመስቀል ላይ ችግር ነበር።"
"በመስቀል ላይ…"
"የደህንነት መረጃ"
"የደህንነት መረጃ"
"የውሂብ ግንኙነት የለህም። ይህን መረጃ አሁን ለማየት፣ ከማንኛውም ኮምፒዩተር ጋር ወደ %s የተገናኘ በይነ መረብ ሂድ።"
"በማስገባት ላይ..."
"የይለፍ ቃለዎን ይምረጡ"
"የእርስዎን ስርዓተ ጥለት ይምረጡ"
"PINዎን ይምረጡ"
"የይለፍ ቃልዎን ያረጋግጡ"
"ስርዓተ ጥለትዎን ያረጋግጡ"
"PINዎንያረጋግጡ"
"የይለፍ ቃላት አይዛመዱም"
"PINኦች አይዛመዱም"
"ምርጫዎችን ክፈት"
"የይለፍ ቃል ተዘጋጅቷል"
"PIN አልተዘጋጀም ነበር"
"ስርዓተ ጥለት ተዘጋጅቷል"
"ማሳያ ደህንነት"
"መክፈቻ ስርዓት ጥለት ለውጥ"
"መክፈቻ PIN ለውጥ"
"የተቀመጠ ስርዓተ ጥለት አረጋግጥ"
"በድጋሚ ሞክር::"
"ለእገዛ ምናሌ ተጫን"
"ሲጨርሱ ጣትዎን ይልቀቁ"
"ቢያንስ %d ነጥቦች አያይዝ። እንገደና ሞክር፡"
"ስርዓተ ጥለት ተመዝግቧል።"
"ለማረጋገጥ ስርዓተ ጥለት ድጋሚ ሳል፡"
"አዲሱ የመክፈቻ ስርዓተ ጥለትዎ፡"
"አረጋግጥ"
"ድጋሚ ሳል"
"እንደገና ሞክር"
"ቀጥል"
"ስርዓተ ጥለት ክፈት"
"ስርዓተ ጥለት ጠይቅ"
"ማያ ለመክፈት ስርዓተ ጥለት ሳል"
"መልክ የሚታይ አድርግ"
"ሲነካ ንዘር"
"የኃይል አዝራር ወዲያውኑ ይቆልፋል"
"የክፈት ስርዓተ ጥለት አዘጋጅ"
"መክፈቻ ስርዓት ጥለት ለውጥ"
"የመክፈቻ ስርዓተ ንጥል እንዴት ይሳላል"
"በጣም ብዙ የተሳሳቱ ሙከራዎች!"
"በ%dሰከንዶች ውስጥ እንደገና ሞክር።"
"መተግበሪያ በስልክዎ ላይ አልተጫነም።"
"መተግበሪያዎች አስተዳድር"
"የተጫኑ መተግበራያዎች አስተዳድር እና አስወግድ"
"መተግበሪያዎች"
"መተግበሪያዎች አደራጅ፣ በፍጥነት ማስነሻ አቋራጮች አዘጋጅ"
"መተግበሪያ ቅንብሮች"
"ያልታወቁ ምንጮች"
"ካልታወቁ ምንጮች የሚመጡ መተግበሪያዎች እንዲጫኑ ፍቀድ"
"የእርስዎ ጡባዊ እና የግል ውሂብ ካልታወቁ ምንጮች በሚመጡ መተግበሪያዎች ለጥቃት የተጋለጡ ናቸው። እነዚህን መተግበሪያዎች በመጠቀምዎ ሊከሰት በሚችለው የጡባዊዎ ጉዳት ወይም የውሂብ መጥፋት ሙሉ በሙሉ ሃላፊነቱን እርስዎ ብቻ ለመውሰድ ተስማምተዋል።"
"የአንተ ስልክ እና የግል ውሂብ ካልታወቁ ምንጭ መተግበሪያዎች ለሚደርሱ ጥቃቶች የተጋለጡ ናቸው:: እነዚህን መተግበሪያዎች መጠቀም በመቀጠልህ ለሚደርስ ማናቸውም ጉዳት ሆነ የውሂብ መጥፋት ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ ለብቻህ እንደምትወስድ ትስማማለህ::"
"መተግበሪያዎችን ያረጋግጡ"
"ሊጎዱ የሚችሉ መተግበሪያዎችን ከልክል ወይም ከመጫናቸው በፊት አስጠንቅቅ"
"የላቁ ቅንብሮች"
"ተጨማሪ የቅንጅቶች አማራጮ ች አንቃ"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ማከማቻ"
"በነባሪ አስነሳ"
"ነባሪዎች"
"የማያ ተኳኋኝነት"
"ፍቃዶች"
"መሸጎጫ"
"መሸጎጫ አጥራ"
"መሸጎጫ"
"ይቆጣጠራል"
"በኃይል ማቆም"
"ጠቅላላ"
"መተግበሪያዎች"
"የUSB ማከማቻ ትግበራ"
"ውሂብ"
"የUSB ማከማቻ ውሂብ"
"SD ካርድ"
"አራግፍ"
"ለሁሉም ተጠቃሚዎች ያራግፉ"
"ጫን"
"አታቦዝን"
"አንቃ"
"ውሂብ አጥራ"
"አዘምኖች አትጫን"
"ይህን መተግበሪያ በነባሪ ለሌላ እርምጃዎች እንዲጀምር መርጠኸዋል::"
"ይህ መተግበሪያ ፍርግሞችን ፈጥሮ ውሂባቸውን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"ምንም ነባሪዎች አልተዘጋጁም።"
"ነባሪዎችን አጥራ"
"ይህ መተግበሪያ ለአንተ ማያ አልተነደፈ ይሆናል፤ ለአንተ ማያ እንዴት እንደሚስማማ እዚህ መቆጣጠር ትችላለህ።"
"ሲነሳ ጠይቅ"
"Scale መተግበሪያ"
"ያልታወቀ"
"በስም ለይ"
"በመጠን ለይ"
"አሂድ አገልግሎቶችን አሳይ"
"የተሸጎጡ ሂደቶችን አሳይ"
"የመተግበሪያዎች ምርጫዎችን ዳግም አስጀምር"
"የመተግበሪያዎች ምርጫዎች ዳግም ይጀመሩ?"
"ይሄ የእነዚህን ሁሉ ምርጫዎች ዳግም ያስጀምራል፦"\n\n" ""የተሰናከሉ መተግበሪያዎች"\n" ""የተሰናከሉ የመተግበሪያዎች ማሳወቂያዎች"\n" ""የእርምጃዎች ነባሪ መተግበሪያዎች"\n" ""የመተግበሪያዎች የጀርባ ውሂብ ገደቦች"\n\n" ምንም የመተግበሪያ ውሂብ አታጣም።"
"መተግበሪያዎችን ዳግም አስጀምር"
"ባዶ ቦታ አደራጅ"
"አጣራ"
"የማጣሪያ አማራጮችን ምረጥ"
"ሁሉም"
"ወርዷል"
"አሂድ"
"የUSB ማከማቻ"
"በSD ካርድ ላይ"
"ቦዝኗል"
"አልተጫነም"
"ምንም መተግበሪያዎች የሉም::"
"የውስጥ ማከማቻ"
"የUSB ማከማቻ"
"SD ካርድ ማከማቻ"
"መጠን ድጋሚ በማስላት ላይ..."
"መተግበሪያ ውሂብ ሰርዝ?"
"የዚህ መተግበሪያ ውሂቦች ሁሉ በቋሚነት ይሰረዛሉ።እነዚህም ፋይሎችን፣ ቅንብሮችን፣ መለያዎችን፣ የውሂብ ጎታዎች እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ።"
"እሺ"
"ይቅር"
"መተግበሪያው በተጫኑ ትግበራዎች ዝርዝር ውስጥ አልተገኘም።"
"የመተግበሪያ ውሂብ ማጽዳት አልተቻለም::"
"ዝማኔዎች አራግፍ"
"ወደዚህ Android ስርዓት መተግበሪያ ያለ ሁሉም ዝማኔ እንዲራገፍ ይደረጋል::"
"ውሂብ አጥራ"
"ለመተግበሪያ ውሂብ ማጽዳት አልተቻለም፡፡"
"ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን በጡባዊህ ላይ መድረስ ይችላል፡"
"ይህ መተግበሪያ ስልክህ ላይ የሚከተለውን መድረስ ይችላል፡"
"ይህ መተግበሪያ ጡባዊ ቱኮህ ላይ የሚከተለውን ሊደርስባቸው ይችላል። አፈጻጸሙን ለማሻሻልና የማህደረ ትውስታውን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል ከእነኚህ ፍቃዶች ውስጥ አንዳንዶቹ ልክ %2$s ባለበት ሂደት ውስጥ ስለሚካሄዱ ለ%1$sም ይገኛሉ፦"
"ይህ መተግበሪያ ስልክህ ላይ የሚከተሉትን ሊደርስባቸው ይችላል። አፈጻጸሙን ለማሻሻልና የማህደረ ትውስታውን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል ከእነኚህ ፍቃዶች ውስጥ አንዳንዶቹ ልክ %2$s ባለበት ሂደት ውስጥ ስለሚካሄዱ ለ%1$sም ይገኛሉ፦"
"%1$s እና %2$s"
"%1$s እና %2$s"
"%1$s፣ %2$s"
"%1$s፣ %2$s"
"ይህ መተግበሪያ ገንዘብ ሊያስከፍልዎት ይችላል፦"
"የክፍያ ኤስ ኤም ኤስ ይላክ?"
"በማስላት ላይ..."
"የጥቅል መጠንን ለማስላት አልተቻለም።"
"የተጫኑ የማንኛውም ሦስተኛ ወገን መተግበሪያ የሉህም።"
"ሥሪት%1$s"
"አንቀሳቅስ"
"ወደ ጡባዊ አንቀሳቅስ"
"ወደ ስልክ አንቀሳቅስ"
"ወደUSB ማከማቻ አንቀሳቅስ"
"ወደ SD ካርድ አንቀሳቅስ"
"በማንቀሳቀስ ላይ"
"በቂ ማከማቻ ቦታ የለም::"
"መተግበሪያ የለም::"
"መተግበሪያው ቅጂ-ጥብቅ ነው።"
"የተጠቀሰው ጫን ስፍራ ትክክል አይደለም።"
"በውጪ ማህደረ መረጃ ላይ የስርዓት ማዘመኛዎች መጫን አትችልም።"
"በኃይል አቁም?"
"መተግበሪያን በጉልበት እንዲቆም ካደረግከው ከአደብ ውጪ ሊሆን ይችላል::"
"መተግበሪያ ማንቀሳቀስ አልተቻለም:: %1$s"
"የሚመረጥ ጭነት ሥፍራ"
"ለአዲስ መተግበሪያዎች ተመራጭ መጫኛ ሥፍራዎችን ለውጥ።"
"የውስጠ ግንብ መተግበሪያ አቦዝን?"
"ውስጠ-ግንቡ የሆኑ መተግበሪያዎችን ካቦዘንክ ሌሎች መተግበሪያዎች አደብ ሊስቱ ይችላሉ::"
"ውሂብ ይሰረዝና መተግበሪያ ይሰናከል?"
"አንድ አብሮ የተሰራን መተግበሪያ ካሰናከሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ያልተገባ ባህሪ ሊያሳዩ ይችላሉ። ውሂብዎ እንዲሁም ይሰረዛል።"
"ማሳወቂያዎችን አጥፋ?"
"ለእዚህ መተግበሪያ ማሳወቂያዎችን አጥፍተህ ከሆነ፣ አስፈላጊ ማንቂያዎችን እና አዘምኖችን ልታጣ ትችላለህ።"
"የማከማቻ ጥቅም"
"በመተግበሪያዎች ጥቅም ላይ የዋለ ማከማቻ እይ"
"አሂድ አገልግሎቶች"
"በአሁኑጊዜ እየሄዱ ያሉ አገልግሎቶችን ተቆጣጠር እና እይ"
"ዳግም በማስጀመር ላይ"
"የተሸጎጠ የዳራ ሂደት"
"ምንም እየሄደ አይደለም።"
"በመተግበሪያ የተጀመረ::"
"%1$s ነፃ"
"%1$s ተጠቅሟል"
"RAM"
"ተጠቃሚ፦ %1$s"
"የተወገደ ተጠቃሚ"
"%1$dሂደት እና %2$dአገልግሎት"
"%1$dሂደት እና %2$dአገልግሎቶች"
"%1$dሂደት እና %2$d አገልግሎት"
"%1$dሂደቶች እና %2$d አገልግሎቶች"
"በመሄድ ላይ ያለ መተግበሪያ"
"ገባሪ የለም"
"አገልግሎቶች"
"ሂደቶች"
"ቁም"
"ቅንብሮች"
"ይህ አገልግሎት በመተግበሪያው ተጀምሯል። ማቆም መተግበሪያውን እንዲሰናከል ሊያደርሰው ይችላል።"
"ይህ መተግበሪያ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሊቆም አይችልም:: ካቆምከው አሁን ካለው የምትሰራው ሥራ የተወሰነው ሊጠፋብህ ይችላል::"
"ይሄ ድንገት ቢፈለግ ተብሎ እስካሁን ድረስ እንዲሄድ የተደረገ አሮጌ ሂደት ነው:: ብዙውን ጊዜ ይህን ማስቆም የሚያስፈልግበት ምንም ምክንያት የለም::"
"%1$s፡ በአሁን ጊዜ ጥቅም ላይ ነው። ለመቆጣጠር ቅንብሮችን ንካ።"
"በጥቅም ላይ ያለ ዋና ሂደት::"
"%1$s አገልግሎት ጥቅም ላይ ነው።"
"%1$s አቅራቢ አገልግሎት ላይ ነው።"
"የስርዓት አገልግለቶት ይቁም?"
"ይህን የስርዓት አገልግሎት ለማቆም በእርግጥ ትፈልጋለህ? ከፈለክ፣ አጥፍተህ እንደገና እስክታበራው አንዳንድ የጡባዊዎ ገጽታዎች በትክክል መስራት ያቆማሉ ።"
"ይህን አገልግሎት ለማቆም ከፈለግክ አጥፍተህ እንደገና እስክታበራው ድረስ አንዳንድ የስልክህ ገጽታዎች በትክክል መስራት ያቆማሉ ።"
"ቋንቋ& ግቤት"
"ቋንቋ& ግቤት"
"የቋንቋ ቅንብሮች"
"ሰሌዳ ቁልፍ & ግቤት ሜተድስ"
"ቋንቋ"
"በራስ-ተካ"
"በስህተት የየተየቡ ቃሎችን አስተካክል"
"በራስ ሰር አብይ ማድረግ"
"በአረፍተነገሮች ውስጥ የመጀመሪያ ፊደል አብይአድርግ"
"የራስ-ሰር ስርዓተ ነጥብ"
"አካላዊ ቁልፍሰሌዳ ቅንብሮች"
"\".\" ለማስገባት የቦታ ቁልፍን ሁለቴ ተጫን"
"ይለፍቃሎችን የሚታዩ አድርግ"
"ይህ ግቤት ስልት የሚትተይበውን ፅሁፍ ሁሉ፣ እንደይለፍ ቃል እና የብድር ካርድ ጨምሮ የግል ውሂብ ምናልባት መሰብሰብ ይችላል። ከትግበራው ይመጣል። %1$s ይህን ግቤት ስልትይጠቀም?"
"ይህ ሥርዓተ ሆሄ ፈታሽ ሁሉንም የምትተይበውን ጽሑፍ እንደ ይለፍቃል እና የብድር ካርድ ቁጥሮችን ያሉ የግል መረጃዎችን ጨምሮ በሙሉ ሊሰበስብ ይችል ይሆናል:: ከ %1$s መተግበሪያ ይመጣል:: ይህን ሥርዓተ ሆሄ ፈታሽ ተጠቀም?"
"ቅንብሮች"
"ቋንቋ"
"የ%1$s ቅንብሮች መክፈት አልተሳካም"
"መዳፊት/ትራክፓድ"
"የጠቋሚ ፍጥነት"
"የጨዋታ መቆጣጠሪያ"
"ነዛሪ ተጠቀም"
"ሲገናኝ ነዛሪ ወደ ጨዋታ መቆጣጠሪያ አዛውር።"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ምረጥ"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦችን አዋቅር"
"ለመቀየር፣ Control-Spacebar ተጫን"
"ነባሪ"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ"
"የተጠቃሚ መዝገበ ቃላት"
"የግል መዝገበ ቃላት"
"የግል መዝገበ ቃላቶች"
"አክል"
"ወደ መዝገበ ቃላት አክል"
"ሐረግ"
"ተጨማሪ አማራጮች"
"አነስተኛ አማራጮች"
"እሺ"
"ቃል፦"
"አቋራጭ፦"
"ቋንቋ፦"
"ቃሉን አርትዕ"
"አርትዕ"
"ሰርዝ"
"በተጠቃሚ መዝገበ ቃላት ውስጥ ምንም ቃላቶች የለህም። በምናሌ በኩል ቃል ማከል ትችላለህ።"
"ለሁሉም ቋንቋዎች"
"ተጨማሪ ቋንቋዎች…"
"ሙከራ"
"የጡባዊ መረጃ"
"የስልክ መረጃ"
"የባትሪመረጃ"
"ፈጣን ማስነሻ"
"መተግበሪያዎችን ለማስጀመር የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጭ አዘጋጅ"
"መተግበሪያ መድብ"
"ምንም አቋራጮች የሉም"
"+ %1$s ፈልግ"
"አጥራ"
"የ%1$s (%2$s) አቋራጭዎ ይጠራል።"
"እሺ"
"ይቅር"
"መተግበሪያዎች"
"አቋራጮች"
"ፅሁፍ ግቤት"
"የግቤት ሜተድ"
"ነባሪ"
"የግቤት ሜተድ መራጭ"
"ራስ ሰር"
"ሁልጊዜ አሳይ"
"ሁልጊዜ ደብቅ"
"የግቤት ስልቶችን አዘጋጅ"
"ቅንብሮች"
"ቅንብሮች"
"ገባሪ ግቤት ሜተድ"
"የስርዓት ቋንቋ ተጠቀም"
"%1$sቅንብሮች"
"ንቁ የሆኑ ግቤት ስልቶች ምረጥ"
"በማያ ላይ ቁልፍሰሌዳ ቅንብሮች"
"የሚዳሰስየቁልፍ ሰሌዳ"
"የሚዳሰስ ቁልፍሰሌዳ ቅንብሮች"
"የገንቢዎች አማራጮች"
"ለመተግበሪያ ግንባታ አማራጮች አዘጋጅ"
"የUSB አራሚ"
"USB ሲያያዝ የአርም ሁኔታ"
"የኃይል ምናሌ ሳንካ ሪፖርቶች"
"የሳንካ ሪፖርት ለመውሰድ የኃይል ምናሌ ውስጥ አማራጩን ያካትቱ"
"ነቅተህ ቆይ"
"ማያኃይል በመሙላት ላይበፍፁም አይተኛም"
"አስቂኝ ሥፍራዎችን ፍቀድ"
"አስቂኝ ሥፍራዎችን ፍቀድ"
"የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?"
"የUSB አድስ ለግንባታ አላማ ብቻ የታሰበ ነው። ከኮምፒዩተርህ ወደ መሳሪያህ ውሂብ ለመገልበጥ፣ መሣሪያህ ላይ ያለ ማሳወቂያ መተግበሪያዎችን መጫን፣ እና ማስታወሻ ውሂብ ማንበብ ለመጠቀም ይቻላል።"
"የግንባታ ቅንጅቶችን ፍቀድ?"
"እነዚህ ቅንብሮች የታሰቡት ለግንባታ አጠቃቀም ብቻ ናቸው። መሳሪያህን እና በሱ ላይ ያሉትን መተግበሪያዎች እንዲበለሹ ወይም በትክክል እንዳይሰሩ ሊያደርጉ ይችላሉ።"
"መተግበሪያዎች በUSB በኩል ያረጋግጡ"
"በADB/ADT በኩል የተጫኑ መተግበሪያዎች ጎጂ ባህሪ ካላቸው ያረጋግጡ።"
"የUSB ማከማቻ ጠብቅ"
"መተግበሪያዎች የUSB ማከማቻ እንዲያነቡ ፍቃድ መጠየቅ አለባቸው"
"የUSB ማከማቻ ይጠበቅ?"
"የUSB ማከማቻ የተጠበቀ ሲሆን መተግበሪያዎች ከውጫዊ ማከማቻ ውሂብ እንዲያነቡ ፍቃድ መጠየቅ አለባቸው።"\n\n"አንዳንድ መተግበሪያዎች በገንቢዎቻቸው እስኪዘመኑ ድረስ ላይሰሩ ይችላሉ።"
"የSD ካርድ ጠብቅ"
"መተግበሪያዎች የSD ካርድ እንዲያነቡ ፍቃድ መጠየቅ አለባቸው"
"የSD ካርድ ይጠበቅ?"
"የSD ካርድ የተጠበቀ ሲሆን መተግበሪያዎች ከውጫዊ ማከማቻ ውሂብ እንዲያነቡ ፍቃድ መጠየቅ አለባቸው።"\n\n"አንዳንድ መተግበሪያዎች በገንቢዎቻቸው እስኪዘመኑ ድረስ ላይሰሩ ይችላሉ።"
"መሣሪያ ምረጥ"
"ፍርግም ምረጥ"
"አዲስ ምግብር ፍጠር አና መዳረሻ ፍቀድለት?"
"ምግብሩን ከፈጠርከው በኋላ %1$s የሚያሳየውን ውሂብ ሁሉ ሊደርስበት ይችላል።"
"%1$s ፍርግሞች እንዲፈጥርና ውሂባቸውን እንዲደርስ ሁልጊዜ ፍቀድ"
"%1$dቀኖች%2$dሰዓታት%3$d ደቂቃዎች%4$d ሰከንዶች"
"%1$dሰዓታት%2$dደቂቃዎች%3$dሰከንዶች"
"%1$dደቂቃ %2$dሰከንድ"
"%1$d ሰከንድ"
"የአጠቃቀም ስታስቲክስ"
"የአጠቃቀም ስታስቲክስ"
"ለይ በ:"
"መተግበሪያዎች"
"ቁጠር"
"ጊዜ አጠቃቀም"
"ተደራሽነት"
"ተደራሽነት ቅንብሮች"
"አገልግሎቶች"
"ስርዓት"
"የማጉላት ምልክቶች"
"ይሄ ባህሪ ሲበራ ማያ ገጹን ሶስቴ መታ በማድረግ ማጉላት እና ማሳነስ ይችላሉ።"\n\n"አጉልተው ሳሉ እነኚህን ማድረግ ይችላሉ፦"\n- "ማንፏቀቅ፦ በማያ ገጹ ላይ ሁለት ወይም ተጨማሪ ጣቶችን ይጎትቱ።"
\n- "የአጉላ ደረጃን ማስተካከል፦ በሁለት ወይም ተጨማሪ ጣቶች ይቆንጥጡ ወይም ጣቶችዎን ይበትኗቸው።"
\n\n"እንዲሁም ሶስቴ መታ በማድረግና በመያዝ ከጣትዎ ስር ያለውን በጊዜያዊነት ማጉላት ይችላሉ። በዚህ የማጉላት ሁኔታ ላይ የማያ ገጹ የተለያዩ ክፍሎችን ለማሰስ ጣትዎን መጎተት ይችላሉ። ወደ ቀዳሚ ሁኔታዎን ለመመለስ ጣትዎን ያንሱ።"\n\n"ማስታወሻ፦ ከቁልፍ ሰሌዳው እና የአሰሳ አሞሌው በስተቀር ለማጉላት ሶስቴ መታ ማድረግ በሁሉም ቦታ ላይ ይሰራል።"
"የተደራሽነት አቋራጭ"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"ይህ ባህሪ ሲበራ የተደራሽነት ባህሪያትን በፍጥነት በሁለት ደረጃዎች ሊያነቁ ይችላሉ፦"\n\n"ደረጃ 1፦ ድምጽ እስኪሰሙ ወይም ንዝረት እስኪሰማዎት ድረስ የኃይል አዝራሩን ተጭነው ይያዙ።"\n\n"ደረጃ 2፦ የድምጽ ማረጋገጫ እስኪሰሙ ድረስ በሁለት ጣቶች ይንኩና ይያዙ።"\n\n"መሣሪያው በርካታ ተጠቃሚዎች ካሉት ይህንን አቋራጭ በመቆለፊያ ማያ ገጹ ላይ መጠቀም ተደራሽነትን በጊዜያዊነት መሣሪያው እስኪከፈት ድረስ ያነቃዋል።"
"ትልቅ ፅሁፍ"
"ማጉሊያ"
"ማጉላትን በራስ-አዘምን"
"የመተግበሪያ ሽግግሮች ላይ ማጉላትን አዘምን"
"የኃይል አዘራር ጥሪውን ይዘገዋል"
"የይለፍ ቃላትን ተናገር"
"ይንኩ እና ዝጌታን ይዘው ይቆዩ"
"የድር ተደራሽነት አሻሽል"
"ቅንብሮች"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"ተፈቅዷል"
"አይፈቀድም"
"ፍቀድ"
"አትፍቀድ"
"%1$s ይጠቀም?"
"%1$s የምትተይበውን ፅሁፍ ሁሉ፣ ከይለፍ ቃል በስተቀር መሰብሰብ ይችላል። ይህም እንደ የብድር ካርድ ያሉ ለግል የተበጁ ውሂብ ቁጥሮችን ያካትታል። እንዲሁም ከስልኩ ጋር ያለህን በይነ ግኑኙነት ውሂብ መሰብሰብ ይችላል።"
"%1$s የምትተይበውን ፅሁፍ ሁሉ፣ ከይለፍ ቃል በስተቀር መሰብሰብ ይችላል። ይህም እንደ የብድር ካርድ ያሉ ለግል የተበጁ ውሂብ ቁጥሮችን ያካትታል። እንዲሁም ከስልኩ ጋር ያለህን በይነ ግኑኙነት ውሂብ መሰብሰብ ይችላል።"
"%1$s ይቁም?"
"እሺ መንካት %1$s ያስቆማል።"
"ምንም አገልግሎቶች አልተጫኑም"
"የማያ ማንበቢያ ያስፈልጋል?"
"TalkBack ማየት ለተሳናቸው እና ዝቅተኛ የማየት አቅም ላላቸው ተጠቃሚዎች የንግግር ግብረ መልስ ያቀርባል፡፡ በነጻ ከ Android Market ልትጭነው ትፈልጋለህ?"
"የድረ ይዘታቸውን የበለጠ ተደራሽ የሚያደርግ ከGoogle ላይ የትግበራ ስክሪፕቶች ለመጫን ይፈልጋሉ?"
"ምንም መግለጫ አልቀረበም።"
"ቅንብሮች"
"ባትሪ"
"ባትሪውን ምን እየተጠቀመበት ነበር"
"የባትሪ አጠቃቀም ውሂብ የለም።"
"%1$s - %2$s"
"ከተነቀለ ጀምሮ የባትሪ ጥቅም"
"ዳግም ከተጀመረጀምሮ የባትሪ ጥቅም"
"%1$s ባትሪ ላይ"
"%1$sከተነቀለ ጀምሮ"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"ማያ በርቷል"
"GPS በርቷል"
"Wi-Fi"
"ነቃ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ ማመልከት"
"የመሣሪያማንቂያ ሰዓት"
"Wi-Fi በጊዜ"
"Wi-Fi በጊዜ"
"%1$s - %2$s%%"
"የታሪክ ዝርዝሮች"
"ዝርዝሮች ተጠቀም"
"ዝርዝሮችን ተጠቀም"
"የኃይል አጠቃቀም አስተካክል"
"የታከሉ አካታቾች"
"ማያ"
"WiFi"
"ብሉቱዝ"
"የስልክ ተጠባበቅ"
"የድምፅ ጥሪዎች"
"ስራ ፈትጡባዊ"
"ስልክ ሥራ ፈታ"
"CPU ጠቅላላ"
"CPU ቅድመ ገፅ"
"ነቃ በል"
"GPS"
"Wi-Fi ማስኬድ"
"ጡባዊ"
"ስልክ"
"ውሂብ ተልኳል"
"ውሂብ ተቀብሏል"
"ኦዲዮ"
"ቪዲዮ"
"በሰዓቱ"
"ጊዜ ያለሲግናል"
"በኃይል ማቆም"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"መተግበሪያ ቅንብሮች"
"የማያ ቅንብሮች"
"Wi-Fi ቅንብሮች"
"የብሉቱዝ ቅንብሮች"
"የድምፅ ጥሪዎች የተጠቀሙበት ባትሪመጠን"
"ጡባዊ ስራ ፈት ሲሆን ባትሪ ተጠቅሟል"
"ስልክ ሲቦዝን የተጠቀመበት ባትሪ መጠን"
"የስልክ ሬዲዮ የተጠቀመበት ባትሪመጠን"
"ምንም የአውታረመረብ ሽፋን የሌለበትአካባቢ ኃይል ለመቆጠብ ወደ አውሮፕላን ሁነታ ቀይር"
"በማሳያ እና የኋላብርሃንየተጠቀመበት ባትሪመጠን"
"የማያን ብሩህነት እና/ወይም የማያማብቂያጊዜቀንስ"
"Wi-Fi የተጠቀመበት ባትሪመጠን"
"ሳትጠቀምበት ወይም በሌለበት ቦታ Wi-Fi ን አጥፋ"
"ብሉቱዝ የተጠቀመበት ባትሪ መጠን"
"ሳትጠቀምበት ስትቀር ብሉቱዝን አጥፋ"
"ወደ ተለየ የብሉቱዝ መሣሪያ ለማገናኘት ሞክር"
"በመተግበሪያ ጥቅም ላይ የዋለ ባትሪ"
"መተግበሪያውን አትጫን ወይም አቁም"
"መተግበሪያ እንዳይጠቀም ለመከላከል GPSን በእጅ ተቆጣጠር።"
"መተግበሪያው የባትሪ ፍጆታን ለመቀነስ ቅንጅቶችን ሊያቀርብ ይችላል"
"በተጠቃሚው ስራ ላይ የዋለው ባትሪ"
"%1$sከተነቀለ ጀምሮ"
"በመጨረሻ ለ%1$s አልተሰካም"
"ጠቅላላ አጠቃቀም"
"አድስ"
"Android ስርዓተ ክወና"
"ማህደረመረጃአገልጋይ"
"የድምፅ ግቤት & ውፅአት"
"የድምፅ ግቤት & ውፅአት ቅንብሮች"
"የድምፅ ፍለጋ"
"የAndroid ቁልፍ ሰሌዳ"
"ንግግር"
"የድምፅ መለያ"
"የድምፅ ፍለጋ"
"የ \"%s\" ቅንብሮች"
"ፅሁፍ-ወደ-ንግግር ቅንብሮች"
"የፅሁፍ- ወደ- ንግግር ውፅዓት"
"ሁልጊዜም የእኔን ቅንብሮች ተጠቀም"
"ከስር ያሉ ነባሪ ቅንብሮች የመተግበሪያ ቅንጅቶችን ያግዳሉ"
"ነባሪ ቅንብሮች"
"ነባሪ አንቀሳቃሽ"
"የንግግር ልምምድ አንቀሳቃሹን ለሚነገር ፅሁፍ ለመጠቀም ያዘጋጃል።"
" የንግግር ደረጃ"
"የተነገረበትን ፅሁፍ አፍጥን"
"ቅላፄ"
"የሚነገረው ፅሁፍ ድምፅ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል"
"ቋንቋ"
"ለሚነገረው ፅሁፍ ቋንቋ-ተኮር ድምፅ አዘጋጅ"
"ምሳሌውን አዳምጥ"
"አጭር የንግግር ልምምድ ማሳያ አጫውት"
"የድምፅ ውሂብ ጫን"
"ለንግግር ልምምድ የሚጠየቀውን የድምፅ ውሂብ ጫን"
"ለንግግር ልምምድ የሚጠየቁ ድምፆች አስቀድመው በአግባቡ ተጭነዋል"
"ቅንብሮችዎተለውጠዋል።ይህ ምንድምፅእንደሚያወጡ ምሳሌነው።"
"የመረጥከው አንቀሳቃሽ አይሄድም።"
"አዋቅር"
"ሌላ አንቀሳቃሽ ምረጥ"
"ይህ የንግግር ልምምድ አንቀሳቃሽ የሚነገረውን ፅሁፍ ሁሉ እንደ ይለፍ ቃል እና የዱቤ ካርድ ቁጥሮች፣ የግል ውሂብ ጨምሮ ለመሰብሰብ ይችል ይሆናል። ከ %s አንቀሳቃሽ ይመጣል። የዚህን የንግግር ልምምድ አንቀሳቃሽ አጠቃቀም ይንቃ?"
"አንቀሳቃሾች"
"%sቅንብሮች"
"%s ተችሏል"
"%s ቦዝኗል"
"የአንቀሳቃሽ ቅንብሮች"
"የ%s ቅንብሮች"
"ቋንቋዎች እና ድምፆች"
"ተጭኗል"
"አልተጫነም"
"ሴት"
"ወንድ"
"የንግግር ልምምድ አንቀሳቃሽ ተጭኗል"
"አዲስ አንቀሳቃሽ ከመጠቀምህ በፊት አንቃ።"
"ሞተር ቅንጅቶችን አስጀምር"
"የተመረጠ ሞተር"
"አጠቃላይ"
"የኃይል መቆጣጠሪያ"
"የWi-Fi ቅንብር ማዘመን"
"የብሉቱዝቅንብር ማዘመን"
"%1$s %2$s"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"በማብራት ላይ"
"በማጥፋት ላይ"
"Wi-Fi"
"ብሉቱዝ"
"GPS"
"አመሳስል"
"ብሩህነት %1$s"
"ራስ-ሰር"
"ሙሉ"
"ግማሽ"
"ጠፍቷል"
"VPN"
"መረጃ ማከማቻ"
"ከUSB ማከማቻ ጫን"
"ከSD ካርድ ጫን"
"ከማከማቻ ምስክሮች ጫን"
"ከ SD ካርድ ምስክሮችንጫን"
"መረጃዎች አጥራ"
"ሁሉንም ምስክሮችአስወግድ"
"የሚታመን ማስረጃ"
"ታማኝ የCA ምስክር አሳይ"
"የቁልፍ መክፈቻ ስርዓተ ጥለትህን ሳል"
"የአሳማኝ መታውቂያ ጭነትን ለማረጋገጥ የመክፈቻ ስርዓተ ጥለትህን መሳል አለብህ።"
"ለምስክርነት ማረጋገጫ ማከማቻ የይለፍቃልን ተይብ::"
"የአሁኑ ይለፍ ቃል፡"
"ሁሉንም ይዘቶች አስወግድ?"
"የይለፍ ቃሉ ቢያንስ 8 ቁምፊዎች አሉት።"
"የተሳሳተ የይለፍ ቃል።"
"የተሳሳተ ይለፍቃል። የመረጃ ማከማቻው ከመደምሰሱ በፊት አንድ ተጨማሪ ዕድል አልዎ።"
"የተሳሳተ ይለፍቃል። የመረጃ ማከማቻው ከመደምሰሱ በፊት%1$dተጨማሪ ዕድል አልዎ።"
"የመረጃው ማከማቻ ጠፍቷል"
"የማስረጃ ማከማቻ መጥፋት አልተቻለም።"
"የመረጃ ማከማቻ ነቅቷል።"
"የማስረጃ ማከማቻ ከመጠቀምህ በፊት የማያ ፒን ወይም ይለፍ ቃል ቆልፍ ማዘጋጀት አለብህ።"
"የአደጋ ጊዜ ድምፅ"
"የአደጋጊዜ ጥሪ ሲደረግ ባህሪ አዘጋጅ"
"መጠበቂያ & ዳግም አስጀምር"
"መጠበቂያ & ዳግም አስጀምር"
"ምትኬ & እነበረበት መልስ"
"የግል ውሂብ"
"ውሂቤን መጠባበቂያ"
"ወደ Google አገልጋዮች የመተግበሪያ ውሂብ ፣ የWi-Fi ይለፍ ቃሎች እና ሌላ ቅንብሮች ተተኪ አኑር"
"መለያ መጠባበቂ"
"በአሁኑ ጊዜ ምንም መለያ ተተኪ አኑር ውሂብ እያከማቸ አይደለም።"
"ራስ ሰር ነበረበት መልስ"
"መተግበሪያን ዳግም ስትጭን ምትኬ ቅንብሮች እና ውሂብ እነበሩበት መልስ"
"የዴስክቶፕ መጠባበቂያ ይለፍ ቃል"
"ዴስክቶፕ ሙሉ ምትኬዎች በአሁኑ ሰዓት አልተጠበቁም"
"ለዴስክቶፕ ሙሉ ምትኬዎች የይለፍ ቃል ለመለወጥ ወይም ለማስወገድ ንካ"
"አዲስ የምትኬ ይለፍ ቃል ተዋቅሯል"
"አዲሱ የይለፍ ቃል እና ማረጋገጫው አይዛመዱም"
"የምትኬ ይለፍ ቃል ማዋቀር አልተሳካም"
"የአንተን Wi-Fi ይለፍቃሎችን መጠባበቂያ ማቆም ዕልባቶች ሌሎች ቅንብሮች እና መተግበሪያ ውሂብ ብሎም ሁሉም Google አገልጋዮች ቅጂዎች ይሰረዙ?"
"መሣሪያ አስተዳደር ቅንብሮች"
"የመሳሪያ አስተዳደር"
"አቦዝን"
"መሣሪያ አስተዳዳሪዎች"
"የመሣሪያ አስተዳዳሪዎች የሉም"
"የመሣሪያ አስተዳዳሪ ይግበር?"
"አግብር"
"የመሳሪያ አስተዳደር"
"ይህን አስተዳዳሪ ማንቃት %1$s መተግበሪያን የሚከተሉትን ክንውኖች ለማከናወን ይፈቅድለታል።"
"ይህ አስተዳዳሪ ንቁ እና የሚከተሉትን ክንውኖች ለማካሄድ %1$s መተግበሪያን ይፈቅዳል።"
"ርዕስ አልባ"
"አጠቃላይ"
"ማሳወቂያዎች"
"የጥሪ ደውል ቅላጼ እና ንዝረት"
"ስርዓት"
"Wi-Fi ጫን"
"ወደ Wi-Fi አውታረመረብ %s አያይዝ"
"ወደ Wi-Fi አውታረመረብ %s በማገናኘት ላይ..."
"ወደ Wi-Fi አውታረመረብ %s ተያይዟል"
"አውታረመረብ አክል"
"አልተያያዘም"
"አውታረ መረብ አክል"
"ዝርዝር አድስ"
"ዝለል"
"ቀጥሎ"
"ተመለስ"
"የአውታረ መረብ ዝርዝሮች"
"አያይዝ"
"እርሳ"
"አስቀምጥ"
"ይቅር"
"አውታረ መረቦች በመቃኘት ላይ....."
"አውታረ መረብ ለመያያዝ ንካ"
"ካለው አውታረ መረብ ጋር አያይዝ"
"ያልተጠበቀ አውታረ መረብ አያይዝ"
"የአውታረ መረብ ውቅረት ተይብ"
"ወደ አዲስ አውታረ መረብ አያይዝ"
"በማገናኘት ላይ…"
"ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ቀጥል"
"EAP አይደገፍም::"
"በማዘጋጀት ላይ የEAP Wi-Fi ተያያዥ ማዋቀር አትችልም። ካዘጋጀህ በኋላ፣ በገመድ አልባ & አውታረመረብ በቅንጅቶች ውስጥ ማድረግ ትችላለህ::"
"ማገናኘቱ የተወሰነ ደቂቃ ሊወስድ ይችላል..."
"መጫኑን ለመቀጠል""ቀጥል""ንካ።"\n\n"ወደ ተለየ የWi-Fi አውታረመረብ ለማያያዝ ""ተመለስ ""ንካ"
"አሳምርነቅቷል"
"አስምር ቦዝኗል"
"የአሳምር ስህተት።"
"አመሳስል አልተሳካም"
"አመሳስል የነቃ"
"አመሳስል"
"አስምር በአሁኑጊዜ ችግር እየገጠመው ነው። ከአፍታ ቆይታ በኋላ ይመለሳል።"
"መለያ አክል"
"ዳራ ውሂብ"
"መተግበሪያዎች በማንኛውም ሰዓት ማመሳሰል፣ መላክ፣ እና ውሂብ መቀበል ትችላለህ።"
"የዳራ ውሂብን አሰናክል?"
"የዳራ ውሂብ አለማስቻል የባትሪን ዕድሜ አርዝሞ የውሂብ ጥቅምን ይቀንሳል። አንዳንድ መተግበሪያዎች የዳራ ውሂብ ተያያዥነትን ሊጠቀሙ ይችላሉ።"
"የመተግበሪያ ውሂብ በራስ-አስምር"
"አስምር በርቷል"
"አስምር ጠፍቷል"
"የአሳምር ስህተት"
"ለመጨረሻ ጊዜ የተመሳሰለው %1$s"
"አሁን በማመሳሰል ላይ…"
"ቅንብሮች ተተኪ አኑር"
"ቅንብሮቼን ተተኪ አኑር"
"አሁን አስምር"
"ሥምሪያ ይቅር"

%1$s አሁን ለማስመር ንካ"
"Gmail"
"የቀን መቁጠሪያ"
"እውቅያዎች"
" ወደ Google አመሳስል እንኳን ደህና መጣህ!"\n" ውሂብ ለማመሳሰልየአንተን ዕውቂያዎች፣ ቀጠሮዎች እና ሌሎችም ካለህበት ለመድረስ ለመፍቀድ የGoogle አቀራረብ ።"
"የመተግበሪያ ማመሳሰያ ቅንብሮች"
"ውሂብ & ማስመር"
"የይለፍ ቃል ቀይር"
"መለያ ቅንብሮች"
"መለያ አስወግድ"
"መለያ አክል"
"ጨርስ"
"መለያ አስወግድ?"
"ይህን መለያ ማስወገድ ሁሉንም መልዕክቶቹን፣ እውቂያዎቹን፣ እና ከጡባዊው ውስጥ ሌላ ውሂብ ይሰርዛል!"
"ይህን መለያ ማስወገድ ሁሉንም መልዕክቶቹን፣ እውቂያዎቹን፣ እና ከስልኩ ውስጥ ያለ ሌላ ውሂብን ይሰርዛል!"
"ይህ መለያ በአንዳንድ መተግበሪያዎች ያስፈልጋል:: በቅንጅቶች > ላይ ምትኬ& ዳግም አዘጋጅ ላይ ወደ ፋብሪካው ነባሪዎች (ሁሉንም የአንተ የግል ውሂብ ይሰርዛል) ጡባዊውን ዳግም በማዘጋጀት ብቻ ልታስወግደው ትችላለህ::"
"ይህ መለያ በአንዳንድ መተግበሪያዎች ያስፈልጋል:: በቅንጅቶች > ላይ ምትኬ& ዳግም አዘጋጅ ላይ ወደ ፋብሪካው ነባሪዎች (ሁሉንም የአንተ የግል ውሂብ ይሰርዛል) ስልኩን ዳግም በማዘጋጀት ብቻ ልታስወግደው ትችላለህ::"
"ምዝገባዎችላይ ተጫን"
"በእጅ ማመሳሰል አልተቻለም"
"አመሳስል ለእዚህ ንጥል በአሁን ጊዜ ቦዝኗል።ምርጫህን ለመለወጥ፣ ለጊዜው የዳራ ውሂብ እና ራስ ሰር ማመሳሰያ አብራ።"
"የ4G ቅንብሮች"
"አዋቅር & የ4G አውታረመረብ እና ሞደም አደራጅ"
"የ4G MAC አድራሻ"
"ማከማቻ ለመፍታት የይለፍ ቃል ተይብ"
"በድጋሚ ሞክር::"
"ሰርዝ"
"ልዩ ልዩ ፋይሎች"
"ከ%1$d%2$d ምረጥ"
"ከ%1$s%2$s"
"ሁሉንም ምረጥ"
"የHDCP ምልከታ"
"የHDCP መመልከቻ ጠባይ አዘጋጅ"
"ስህተት በማስወገድ ላይ"
"የስህተት ማስወገጃ መተግበሪያ ምረጥ"
"ምንም የስህተት ማስወገጃ መተግበሪያ አልተዘጋጀም"
"የስህተት ማስወገጃ መተግበሪያ፦ %1$s"
"መተግበሪያ ምረጥ"
"ምንም"
"ስህተት ማስወገጃውን ጠብቅ"
"ስህተቱ የተወገደለት መተግበሪያ ከመፈጸሙ በፊት የስህተት ማስወገጃው እስኪያያዝ ድረስ እየጠበቀው ነው"
"ግብዓት"
"ስዕል"
"ቁጥጥር"
"ጥብቅ ሁነታ ነቅቷል"
"ትግበራዎች ረጅም ክንውኖች ወደ ዋና ክሮች ሲያካሂዱ ማያላይ ብልጭ አድርግ።"
"የአመልካች ሥፍራ"
"የማያ ተደራቢ የአሁኑን የCPU አጠቃቀም እያሳየ ነው።"
"ንኪዎችን አሳይ"
"ለንኪዎች የሚታይ ግብረመልስ አሳይ"
"የወለል ዝማኔዎችን አሳይ"
"የመስኮት ወለሎች ሲዘምኑ መላ መስኮቱን አብለጭልጭ"
"የGPU እይታ ዝማኔዎችን አሳይ"
"ከGPU ጋር ሲሳል መስኮቶች ውስጥ እይታዎችን አብለጭልጭ"
"የሃርድዌር ንብርብሮች ዝማኔዎችን አሳይ"
"የሃርድዌር ንብርብሮች ሲዘምኑ አረንጓዴ አብራ"
"የጂፒዩ አብዝቶ መሳልን አሳይ"
"ከምርጡ ወደ መጥፎው፦ ሰማያዊ፣ አረንጓዴ፣ ቀላ ያለ ቀይ፣ ቀይ"
"የHW ተደራቢዎችን አሰናክል"
"ለማያ ገጽ ማቀናበሪያ ሁልጊዜ GPU ተጠቀም"
"ፍንጮችን አንቃ"
"የነቁ ፍንጮችን ምረጥ"
"በአሁኑ ጊዜ ምንም ፍንጮች አልነቁም"
"በአሁኑ ጊዜ %1$d ፍንጮች ነቅተዋል"
"ሁሉም ፍንጮች በአሁኑ ጊዜ ነቅተዋል"
"የ OpenGL ክትትሎችን ያንቁ"
"የአቀማመጥ ገደቦችን አሳይ"
"የቅንጥብ ገደቦች፣ ጠርዞች፣ ወዘተ አሳይ"
"የCPU አጠቃቀም አሳይ"
"የማያ ተደራቢ የአሁኑን የCPU አጠቃቀም እያሳየ ነው።"
"GPU ምላሽ መስጠትን አስገድድ"
"ለ2-ልኬት መሳል የGPU ስራ አስገድድ"
"4x MSAA አስገድድ"
"4x MSAA በ OpenGL ES 2.0 መተግበሪያዎች ውስጥ ያንቁ"
"የGPU ምላሽ መስጠት መዝግብ"
"ምላሽ ለመስጠት የወሰደው ጊዜ በadb shell dumpsys gfxinfo ለካ"
"የዊንዶው እነማ ልኬት ለውጥ"
"የእነማ ልኬት ለውጥ ሽግግር"
"እነማ አድራጊ ቆይታ መለኪያ"
"ሁለተኛ ማሳያዎችን አስመስለህ ስራ"
"መተግበሪያዎች"
"እንቅስቃሴዎችን አትጠብቅ"
"ተጠቃሚው እስኪተወው ድረስ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ አስወግድ"
"የዳራ አሂድ ወሰን"
"ሁሉንም ANRs አሳይ"
"ለዳራ ትግበራዎች ምላሽ የማይሰጥ መገናኛ ትግበራ አሳይ"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"የውሂብ አጠቃቀም ዑደት"
"የእንቅስቃሴ ላይ ውሂብ"
"የዳራ ውሂብ ከልክል"
"የ4G አጠቃቀም ለያይ"
"የWi-Fi አጠቃቀም አሳይ"
"የEthernet አጠቃቀም አሳይ"
"የተንቀሳቃሽ መገናኛ ነጥቦች"
"ውሂብ ራስ-አመሳስል"
"ዑደት ለውጥ..."
"የውሂብ አጠቃቀም ዑደትን ዳግም ለማስጀመር ከወር ውስጥ፡ ቀን"
"በዚህ ጊዜ ውስጥ ምንም መተግበሪያዎች ውሂብ ጥቅም ላይ አልዋሉም።"
"ቅድመ ገፅ"
"መደብ"
"የተገደበ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ይቦዝን?"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ወሰን አዘጋጅ"
"የ4G ውሂብ ወሰን አዘጋጅ"
"የ2G-3G ውሂብ ወሰን አዘጋጅ"
"የWi-Fi ውሂብ ወሰን አዘጋጅ"
"Wi-Fi"
"ኢተርኔት"
"ተንቀሳቃሽ ስልክ"
"4G"
"2G-3G"
"ተንቀሳቃሽ ስልክ"
"ምንም"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"2G-3G ውሂብ"
"4G ውሂብ"
"መተግበሪያ ቅንጅቶችን እይ"
"በስተጀርባ ውሂብ አግድ?"
"የጀርባ ውሂብ በተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ ላይ አሰናክል። ከተገኙ የተንቀሳቃሽ ስልክ ያልሆኑ አውታረ መረቦች ስራ ላይ ይውላሉ።"
"ለእዚህ ትግበራ የዳራ ውሂብ ለመገደብ፣ መጀመሪያ የተንቀሳቃሽ ውሂብ ወሰን አዘጋጅ።"
"በስተጀርባ ውሂብ አግድ?"
"ይሄ ባህሪ የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረቦች ብቻ የሚገኙ ከሆኑ በጀርባ ውሂብ ላይ የሚወሰኑ መተግበሪያዎች ስራቸውን እንዲያቆሙ ሊያደርግ ይችላል።"\n\n"በመተግበሪያው ቅንብሮች ውስጥ ተገቢ የሆኑ ተጨማሪ የአጠቃቀም መቆጣጠሪያዎችን ልታገኝ ትችላለህ።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ወሰን ሲያዘጋጁ ብቻ ነው የዳራ ውሂብ መገደብ የሚቻለው።"
"ውሂብ ራስ-አመሳስል ይብራ?"
"ድር ላይ በመለያዎችህ ላይ የምታደርጋቸው ማንኛውም ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ጡባዊ ቱኮህ ይገለበጣሉ።"\n\n"አንዳንድ መለያዎች ጡባዊ ቱኮህ ላይ የምታደርጋቸውን ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ድር ላይ መገልበጥም ይችላሉ። የGoogle መለያ እንዲህ ነው የሚሰራው።"\n\n"የትኞቹ አይነት መረጃዎች ከእያንዳንዱ መለያ ጋር ማመሳሰል እንደምትፈልግ ለመምረጥ ወደ ቅንብሮች > መለያዎች ሂድ።"
"ድር ላይ በመለያዎችህ ላይ የምታደርጋቸው ማንኛውም ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ስልክህ ይገለበጣሉ።"\n\n"አንዳንድ መለያዎች ስልክ ላይ የምታደርጋቸውን ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ድር ላይ መገልበጥም ይችላሉ። የGoogle መለያ እንዲህ ነው የሚሰራው።"\n\n"የትኞቹ አይነት መረጃዎች ከእያንዳንዱ መለያ ጋር ማመሳሰል እንደምትፈልግ ለመምረጥ ወደ ቅንብሮች > መለያዎች ሂድ።"
"ውሂብ ራስ-አመሳስል ይጥፋ?"
"ይሄ የውሂብ እና የባትሪ አጠቃቀም ይቆጥባል፣ ግን የቅርብ ጊዜ መረጃ ለመሰብሰብ እያንዳንዱን መለያ እየመረጥክ ማመሳሰል ይኖርብሃል። እናም ዝማኔዎች ሲኖሩ ምንም ማሳወቂያዎች አይደርሱህም።"
"የአጠቃቀም ዑደት ቀን ዳግም ያስጀምራል"
"የእያንዳንዱ ወር ቀን፡"
"አዘጋጅ"
"የውሂብ አጠቃቀም ማስጠንቀቂያ አዘጋጅ"
"የውሂብ አጠቃቀም ወሰን አዘጋጅ"
"የውሂብ አጠቃቀም መወሰን"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ማገናኛ የተጠቀሰው ገደብ ላይ ሲደረስ ይሰናከላል።"\n\n"የውሂብ አጠቃቀም በጡባዊ ቱኮህ መሰረት የሚሰፈር እንደመሆኑ መጠን እና ድምጸ ተያያዥ ሞደምህ ለአጠቃቀም በተለየ ሁኔታ ሊሰፍር ስለሚችል፣ ቆጠብ ያለ ገደብ መጠቀሙን ግምት ውስጥ አስገባ።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ማገናኛ የተጠቀሰው ገደብ ላይ ሲደረስ ይሰናከላል።"\n\n"የውሂብ አጠቃቀም በስልክህ መሰረት የሚሰፈር እንደመሆኑ መጠን፣ እና ድምጸ ተያያዥ ሞደምህ ለአጠቃቀም በተለየ ሁኔታ ሊሰፍር ስለሚችል፣ ቆጠብ ያለ ገደብ መጠቀሙን ግምት ውስጥ አስገባ።"
"በስተጀርባ ውሂብ አግድ?"
"የተንቀሳቃሽ ውሂብ ዳራን ከገደብከው ወደ Wi-Fi አውታረመረብ ካልተገናኘህ በቀር አንዳንድ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች አይሰሩም::"
"የጀርባ ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ከገደቡ አንዳንድ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ከWi-Fi አውታረ መረብ ጋር እስካልተገናኙ ድረስ አይሰሩም።"\n\n"ይህ ቅንብር እዚህ ጡባዊ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"የጀርባ ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ከገደቡ አንዳንድ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ከWi-Fi አውታረ መረብ ጋር እስካልተገናኙ ድረስ አይሰሩም።"\n\n"ይህ ቅንብር እዚህ ስልክ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"^1""^2"\n"ማስጠንቀቂያ "
"^1"" ""^2"\n"ወሰን"
"የተወገዱ ትግበራዎች"
"የተወገዱ መተግበሪያዎች እና ተጠቃሚዎች"
"%1$s ደርሷል፣%2$s ተልኳል"
"%2$s፦ %1$s ገደማ ጥቅም ላይ ውሏል።"
"%2$s፦ %1$s ገደማ ስራ ላይ ውሏል፣ በጡባዊ ቱኮህ በተለካው መሠረት። የድምጸ ተያያዥህ ውሂብ አጠቃቀም ሒሳብ አያያዝ ሊለይ ይችላል።"
"%2$s፦ %1$s ገደማ ስራ ላይ ውሏል፣ በስልክህ በተለካው መሠረት። የድምጸ ተያያዥህ ውሂብ አጠቃቀም ሒሳብ አያያዝ ሊለይ ይችላል።"
"የተንቀሳቃሽ መገናኛ ነጥቦች"
"የተንቀሳቃሽ መገናኛ ነጥቦች የሆኑ የገመድ አልባ አውታረ መረቦችን ምረጥ። መተግበሪያዎች ጀርባ ውስጥ ሲሆኑ እነዚህን አውታረ መረቦች እንዳይጠቀሙ ሊገደቡ ይችላሉ። መተግበሪያዎች እነዚህን አውታረ መረቦች ለትልልቅ ውርዶች ከመጠቀማቸው በፊት ሊያስጠናቅቁም ይችላሉ።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ"
"የገመድ አልባ አውታረ መረቦች"
"የተንቀሳቃሽ መገናኛ ነጥቦችን ለመምረጥ ገመድ አልባን አንቃ።"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪ"
"ወደ ስልክ ጥሪ ተመለስ"
"ስም"
"አይነት"
"የአገልጋይ አድራሻ"
"የPPP ምስጠራ(MPPE)"
"L2TP ሚስጥር"
"የIPSec መለያ"
"IPSec ቀድሞ- የተጋራቁልፍ"
"የIPSec ተጠቃሚ ዕውቅና ማረጋገጫ"
"የIPSec CA ዕውቅና ማረጋገጫ"
"የIPSec አገልጋይ ዕውቅና ማረጋገጫ"
"የላቁ አማራጮችን አሳይ"
"የDNS ፍለጋ ጎራዎች"
"የDNS አገልጋዮች (ምሳሌ 8.8.8.8)"
"ማስተላለፊያ መንገድ (ምሳሌ፡ 10.0.0.0/8)"
"የተጠቃሚ ስም"
"የይለፍ ቃል"
"የመለያ መረጃ አስቀምጥ"
"(አላገለገለም)"
"(አገልጋይ አታረጋግጥ)"
"(ከአገልጋይ የደረሰ)"
"ይቅር"
"አስቀምጥ"
"አያይዝ"
"የVPN መገለጫ አርትዕ"
"ከ%s ጋር ተገናኝ"
"VPN"
"የVPN መገለጫ አክል"
"መገለጫ አርትዕ"
"መገለጫ ሰርዝ"
"ሁልጊዜ የበራ VPN"
"ሁልጊዜ እንደተገናኙ የሚቆዩበት የVPN መገለጫ ይምረጡ። ከዚህ VPN ጋር ሲገናኝ ብቻ ነው የአውታረ መረብ ትራፊክ የሚፈቀደው።"
"ምንም"
"ሁልጊዜ የበራ VPN ለአገልጋይም ለDNSም የአይ.ፒ. አድራሻ ያስፈልገዋል።"
"ምንም የአውታረ መረብ ግኑኝነት የለም። እባክህ ቆይተህ እንደገና ሞክር።"
"የዕውቅና ማረጋገጫ ይጎድላል። እባክህ መገለጫውን አርትዕ።"
"ስርዓት"
"ተጠቃሚ"
"አቦዝን"
"አንቃ"
"አስወግድ"
"የስርዓቱን CA ዕውቅና ማረጋገጫ አንቃ"
"የስርዓቱ CA ዕውቅና ማረጋገጫ ይቦዝን?"
"የተጠቃሚውን CA ዕውቅና ማረጋገጫ በቋሚነት ይወገድ?"
"የፊደል መረሚያ"
"ሙሉ የይለፍቃል መጠባበቂያህን እዚህ አስገባ።"
"ለሙሉ መጠባበቂያ አዲስ የይለፍ ቃል እዚህ አስገባ"
"ሙሉ የይለፍቃል ምትኬህን እዚህ ዳግም ተይብ።"
"የመጠባበቂያ ይለፍቃል አዘጋጅ"
"ይቅር"
"+%d"
"ተጨማሪ የስርዓት አዘምኖች"
"ተሰናክሏል"
"ፈቃጅ"
"በማስፈጸም ላይ"
"ተጠቃሚዎች"
"እርስዎ"
"ሌሎች ተጠቃሚዎች"
"ተጠቃሚ አክል"
"ገቢር"
"ቦዝኗል"
"አልተዋቀረም"
"ባለቤት"
"ቅጽል ስም"
"አዲሰ ተጠቃሚ አክል"
"ተጨማሪ ተጠቃሚዎችን በመፍጠር ይህን መሣሪያ ለሌሎች ሰዎች ማጋራት ይችላሉ። እያንዳንዱ ተጠቃሚ በራሱ መተግበሪያዎች፣ የግድግዳ ወረቀት፣ የመሳሰሉት ሊያበጅ የሚችለውን የራሱ ቦታ አለው። ተጠቃሚዎች እንዲሁም ሁሉም ሰው ላይ ተፅዕኖ የሚኖራቸው እንደ Wi-Fi ያሉ የጡባዊ ቅንብሮችን ማስተካከል ይችላሉ።"\n\n"አዲስ ተጠቃሚ ከፈጠሩ ያ ሰው በማዋቀር ሂደት ውስጥ ማለፍ አለበት።"\n\n"ማንኛውም ተጠቃሚ ሌሎች ተጠቃሚዎችን ወክሎ የተዘመኑ የመተግበሪያ ፍቃዶችን ሊቀበል ይችላል።"
"አዲስ ተጠቃሚ ከፈጠሩ ያ ሰው በማዋቀር ሂደት ውስጥ ማለፍ አለበት።"\n\n"ማንኛውም ተጠቃሚ ሌሎች ተጠቃሚዎችን ወክሎ የተዘመኑ የመተግበሪያ ፍቃዶችን ሊቀበል ይችላል።"
"ተጠቃሚ አሁን ይዋቀር?"
"ሰውዬው ጡባዊውን ወስዶ ቦታውን እንዲያዋቅር የሚገኝ መሆኑን ያረጋግጡ"
"አሁን ያዋቅሩ"
"አሁን አይደለም"
"የጡባዊው ባለቤት ብቻ ነው ተጠቃሚዎችን ማስተዳደር የሚችለው።"
"የስልኩ ባለቤት ብቻ ነው ተጠቃሚዎችን ማስተዳደር የሚችለው።"
"%1$sን ከዚህ መሣሪያ ሰርዝ"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"እራስዎን ይሰርዙ?"
"ተጠቃሚ ይወገድ?"
"በዚህ ጡባዊ ላይ ቦታዎን እና ውሂብዎን ያጣሉ። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"በዚህ ስልክ ላይ ቦታዎን እና ውሂብዎን ያጣሉ። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"የዚህ ተጠቃሚ ቦታ እና ውሂብ ከዚህ ጡባዊ ይጠፋል። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"የዚህ ተጠቃሚ ቦታ እና ውሂብ ከዚህ ስልክ ይጠፋል። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"አዲስ ተጠቃሚ በማከል ላይ…"
"ተጠቃሚን ሰርዝ"
"ሰርዝ"
"ይህ ቅንብር እዚህ ጡባዊ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"ይህ ቅንብር እዚህ ስልክ ላይ ያሉት ሁሉም ተጠቃሚዎች ይመለከታቸዋል።"
"ቋንቋ ይቀይሩ"
"የቅርጸ-ቁምፊ መጠን ይቀይሩ"
"ማሳወቂያዎች አሳይ"
"እገዛ"
"መለያ ለይዘት"
"የፎቶ መታወቂያ"
"የስልክ ስርጭቶች"
"የሚታዩ የአስቸኳይ አደጋ ማንቂያዎች አይነቶች ምረጥ።"